Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 424 results
Daily Weather Report 25 May 02
በትናንትናው ዕለት በልግ ዋነኛና ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የሀገራችን አከባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በማዕከላዊ እና ደቡብ ትግራይ፣ መካከለኛና ምስራቅ አማራ፤ በምዕራብ፣ መካከለኛ፣ ደቡብ እና ምስራቅ ኦሮሚያ፤ ጋምቤላ፤…
Daily Weather Report 25 Apr 29
በትናንትናው ዕለት በደቡብ፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በምስራቅ፣ በደቡብ ምስራቅ እና በምዕራብ የሀገራችን ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ጊምቢ፣ አይራ፣ ጊዳአያና፣ ሻምቡ፣ አንገርጉትን፣ ሊሙገነት፣ ጅማ፣ ቦሬ፣ ነገሌ፣ ተርጫ፣ ወላይታ…
Daily Weather Report 25 Apr 28
በትናንትናው ዕለት በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ፣ በደቡብ ምስራቅ እና በሰሜን ምዕራብ የሀገራችን ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ላሬ፣ ፉኝዶ፣ ጋምቤላ፣ ጊምቢ፣ አይራ፣ አርጆ፣ ጊዳአያና፣ ቡሬ፣ በደሌ፣ ጋቲራ፣ ጭራ፣ ሊሙገነት፣…
Daily Weather Report 25 Apr 27
በትናንትናው ዕለት በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ፣ በምስራቅ፣ በምዕራብና በሰሜን ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘም ኮንሶ፣ ጂንካ፣ አርባምንጭ፣ ዲላ፣ ሀመሮ፣ ጅግጅጋ፣ ግራዋ፣ ጎብየሬ፣ ሽላቦ፣ ቡሌሆራ፣ ነገሌ…
Daily Weather Report 25 Apr 26
በትናንትናው ዕለት በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብና ሰሜን ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ በቴፒ፣ በጎሬ፣ በቦሬ እና በቡሌሆራ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቦባቸዋል፡፡ በሌላ በኩል በመተማ፣…
Daily Weather Report 25 Apr 25
በትናንትናው ዕለት በደቡብ ምዕራብ፣ በምዕራብና በምስራቅ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ በቡሬ፣ በአርጆ፣ በሐረር፣ በቴፒ፣ በዲላ እና በአሶሳ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ዝናብ ያገኙ ሲሆን በጋምቤላ በ24 ሰዓ…