Calendar

All Events

Event Type
Year
Status
Showing 5 results
Kiremt 2024 Climate Outlook Forum
Climate Forum
Kiremt 2024 Climate Outlook Forum

The upcoming Kiremt 2024 Climate Outlook Forum organized by the Ethiopia Meteorological Institute is set to bring together experts and stakeholders from variou…

Inauguration program at Jimma
Inauguration
Inauguration program at Jimma

የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በምዕራብ ኦሮሚያ የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ማዕከል-ጅማ ከተማ ላይ ያስገነባውን የG+2 ህንፃ የውሃና ኢነርጂ ሚንስቴር ከፍተኛ አመራሮች፣ የጅማ ዞንና ከተማ አስተዳደር አመራሮች፣ የሀይማኖት አባቶች የኢንስቲትዩቱ አመራሮ…

ከዕዳ ወደ ምንዳ
Training
ከዕዳ ወደ ምንዳ

ኢንስቲትዩቱ ከዕዳ ወደ ምንዳ ስልጠናን ለደቡብ ና ደቡብ ኦሮሚያ የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ማዕከላት ሰራተኞች በሀዋሳ ሴንትራል ሆቴል መስጠት ጀምሯል። ስልጠናው ለሁለት ቀን የሚቆይ ሲሆን ጥር 29 እና 30 ለዋናው መስሪያ ቤት ሰራተኞች እንደተሰጠ ይታወሳ…

ኢንስቲትዩቱ በሲዳማና አጎራባች  ክልሎች በልግ 2016 ዓ.ም ወቅት ከመደበኛ በላይ የዝናብ ስርጭት እንደሚኖር ትንበያ ሰጠ
Climate Forum
ኢንስቲትዩቱ በሲዳማና አጎራባች ክልሎች በልግ 2016 ዓ.ም ወቅት ከመደበኛ በላይ የዝናብ ስርጭት እንደሚኖር ትንበያ ሰጠ

በሲዳማና አጎራባች ክልሎች የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ማእከል ክልላዊ የበጋ 2016ዓ.ም የአየር ሁኔታ ግምገማና የቀጣይ በልግ ወቅት 2016 የአየር ሁኔታ ትንበያ መድረክ

የG+2 ህንፃ ምረቃ
Inauguration
የG+2 ህንፃ ምረቃ

በሱማሌና አጎራባች ክልሎች የሚቲዎሮሎጂ  አገልግሎት ማእከል ውስጥ ያስገነባውን የG+2 ህንፃ ምረቃ