Our Seasonal Forecast

The Seasonal Forecast by the Ethiopia Meteorology Institute provides essential climate predictions for upcoming seasons, aiding agriculture, disaster risk management, water resource management, and health. Forecasting rainfall and temperature patterns supports farmers in planning their activities, helps disaster management teams prepare for weather-related hazards, and ensures efficient water usage and health planning. This product is crucial for making informed decisions and mitigating risks across various sectors.

Our Seasonal Forecast

Browse Product Updates

Year
Month
Showing 8 results
Kiremt 2026 Seasonal Climate Forecast
Kiremt 2026 Seasonal Climate Forecast

በክረምት 2018/19 ዓ.ም፡-

Belg 2026 Seasonal Climate Forecast
Belg 2026 Seasonal Climate Forecast

በመሆኑም በልግ ዋነኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የሶማሌ ክልል ደቡባዊ ክፍል መደበኛ፤የቦረናና ጉጂ ዞኖች፤የሲዳማ፤ የማዕከላዊና የደቡብ ኢትዮጵያ መደበኛና ከመደበኛ በላይ፤በሌላ በኩል የደቡብ ትግራይ፤ የምስራቅ አማራ፤ አፋር፤ መካከለኛው እና የምስራቅ የ…

Bega 2025/26 Seasonal Climate Forecast
Bega 2025/26 Seasonal Climate Forecast

በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት በጉጂ፤ በቦረና፤ በሲዳማ እና ደቡብ ኢትዮጵያ አከባቢዎች ከመደበኛዉ ጋር የተቀራረበየዝናብ ሁኔታ፤ እንዲሁም የሶማሌ ክልል ደቡባዊ ክፍል ከመደበኛ በታች ዝናብ ይኖራቸዋል፡፡ በተጨማሪም የምዕራብና የደቡብ ምዕራብ የሀ…

Kiremt 2025 National Climate Forecast
Kiremt 2025 National Climate Forecast

በሚቀጥለው የክረምት ወቅት የሚጠበቀውን የአየር ጠባይ ትንበያን ከግንዛቤ ውስጥ በማስገባትና የሚገኘውን የዝናብ መጠንና ስርጭት በአግባቡ በመጠቀም በግብርናው እንቅስቃሴ፣ በዉሃ ሃብት አስተዳደር እንዲሁም ለማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሥራዎችን ከባለሙያዎች ጋር…

Bega 2024-25 Seasonal Climate Assessment and Belg 2025 National Climate Forecast
Bega 2024-25 Seasonal Climate Assessment and Belg 2025 National Climate Forecast

በልግ ዋነኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የሶማሌ ክልል ደቡባዊ ክፍል መደበኛና ከመደበኛ በታች፤ የቦረናና ጉጂ ዞኖች፤ የሲዳማ፤ የማዕከላዊና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መደበኛና ከመደበኛ በላይ፤ በሌላ በኩል የደቡብ ትግራይ፤ የምስራቅ አማራ፤ አፋር፤ መካከለኛ…

Seasonal Climate Bulletin Bega 2024-25
Seasonal Climate Bulletin Bega 2024-25

በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት በጉጂ፤ በቦረና፤ በሲዳማ እና ደቡብ ኢትዮጵያ አከባቢዎች መደበኛ የዝናብ ሁኔታ፤ እንዲሁም የሶማለ ክልል ደቡባዊ ክፍል ከመደበኛ በታች ዝናብ ይኖራቸዋል፡፡ በተጨማሪም የምዕራብና የደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች…