Bega 2024-25 Seasonal Climate Assessment and Belg 2025 National Climate Forecast

Bulletin

በልግ ዋነኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የሶማሌ ክልል ደቡባዊ ክፍል መደበኛና ከመደበኛ በታች፤ የቦረናና ጉጂ ዞኖች፤ የሲዳማ፤ የማዕከላዊና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መደበኛና ከመደበኛ በላይ፤ በሌላ በኩል የደቡብ ትግራይ፤ የምስራቅ አማራ፤ አፋር፤ መካከለኛው እና የምስራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ መደበኛና ከመደበኛ በታች ዝናብ እንደሚኖር ትንበያ ተሰጥቷል፡፡ በሌላ በኩል የምዕራብና የደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ ከመደበኛ በላይ የዝናብ ሁኔታ ይኖራቸዋል፡፡ በተጨማሪም የምዕራብ አማራና የጥቂት የቤንሻንጉል ጉሙዝ ሰሜናዊ ክፍል አልፎ አልፎ ከሚጠናከሩት የአየር ሁኔታ ክስተቶች ላይ በመነሳት ዝናብ እንደሚያገኙ ይጠበቃል፡፡ በሌላ በኩል በአብዛኛው የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከመደበኛው በላይ እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡