Our Mid Season Forecast
The Mid-Season Forecast product from the Ethiopia Meteorological Institute provides crucial climate predictions for the middle portion of the agricultural season. This forecast offers farmers, agricultural planners, and policymakers valuable insights into expected weather patterns, including rainfall amounts, temperature variations, and potential climate anomalies. By leveraging advanced meteorological models and historical climate data, the mid-season forecast aims to enhance decision-making processes, support agricultural productivity, and improve resilience to climate variability. This product is pivotal in ensuring stakeholders can adapt their strategies to mitigate risks and maximize opportunities presented by the evolving weather conditions.
Browse Product Updates
በቀሪዎቹ ሁለት ወራት በአብዛኛዎቹ የበልግ አብቃይ አካባቢዎች ላይ ወቅታዊው ዝናብ ቀጣይነት እንደሚኖረው የሚጠበቅ ሲሆን፤ በአብዛኛዎቹ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የተሻለ የዝናብ ሁኔታ እንደሚኖርና በጥቂት ስፍራዎችም ላይ ከባድ ዝናብ አልፎ አልፎ በሚኖሩት ቀ…
በቀጣዮቹ ሁለት የበጋ ወራቶች በአብዛኛው የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የበጋው ደረቅ፤ ጸሀያማውና ነፋሻማው የአየር ሁኔታ እንደሚዘወተርባቸው የትንበያ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ በተለይም በምስራቅ፤ ሰሜን ምስራቅ እና መካከለኛው የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የቀኑ ዝቅ…
በሚቀጥሉት ሁለት ወራት (ኦገስት እና ሴፕቴምበር) በአብዛኛው የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች ላይ ዝናቡ በመጠንም ሆነ በሥርጭት እየተጠናከረ እንደሚሄድ ይጠበቃል፡፡ በተጨማሪም አልፎ አልፎ ባሉት ቀናት በፀሀይ ሀይል ታግዘው ከሚፈጠሩ ጠንካራ ደመናዎች…
በቀጣዮቹ ሁለት የበጋ ወራቶች በአብዛኛው የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የበጋው ደረቅ፤ ጸሀያማውና ነፋሻማው የአየር ሁኔታ እንደሚዘወተርባቸው የትንበያ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የበጋው ደረቅ፣ ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ በተለይም በምስራ…
በሚቀጥሉት የኦገስትና የሴፕቴምበር ወራት ከአትላንቲክና ከህንድ ውቅያኖስ የሚገባው እርጥበት አዘል የአየር ሁኔታ በተለይም በሰሜንና በምዕራብ አጋማሽ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ በመጠንም ሆነ በሥርጭት የተሻለ ሆኖ ሊቀጥል እንደሚችል ከመጠበቁም በላይ በኦገስ…
እ.ኤ.አ ከኤፕሪል 1 እስከ ሜይ 31/2024 የሚኖረው የአየር ጠባይ አዝማሚያ በውሃው ዘርፍ እንቅስቃሴ ላይ ሊያሳድር የሚችለው ተፅዕኖ