Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 195 results
Daily Weather Report 25 Feb 12

በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የማዕከላዊ፣ ደቡብ ምስራቅ እና ምስራቅ ትግራይ ዞኖች፤ የደቡብ ጎንደር እና ሰሜን ወሎ ዞኖች፤ የኢሉባቦር፣ ቄለም፣ ምዕራብና ምስራቅ ወለጋ …

Issued on: Feb. 12, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Feb 11

በትናንትናዉ ዕለት በምዕራብና ደቡብ ኦሮሚያ፣ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ እና በሲዳማ የተሻለ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በኢጃጂ፣ በበደሌ፣ በጋቲራ፣ በጭራ፣ በጎሬ፣ በቁልምሳ፣ በሀዋሳ፣ በእምድብር፣ በሆሳዕና እና በወራቤ ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29 ሚ.ሜ) መጠን ያለው ዝናብ …

Issued on: Feb. 11, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Feb 10

በትናንትናው ዕለት በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ፣ በሰሜን ምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በኮንሶ እና በዲላ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል:: በሌላ በኩል በሰሜን እና ሰሜን ምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች ፀሃያማ የአየር …

Issued on: Feb. 10, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Feb 09

በትናንትናዉ ዕለት በምዕራብ፣ በመካከለኛው እና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ተስተዉሎባቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በጪራ እና በቴፒ ቀላል መጠን ያለዉ ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል የተቀሩት የሀገራችን አከባቢዎች ላይ ፀሃያማና ሞቃታማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ …

Issued on: Feb. 9, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Feb 08

በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ ምስራቅ እና በምስራቅ የሀገራችን ክፍሎች ላይ ፀሃያማና ሞቃታማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ በሌላ በኩል በደቡብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ አልፎ አልፎ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡

Yesterday, …

Issued on: Feb. 8, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Feb 07

በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛው እና በምስራቅ የሀገራችን ክፍሎች ላይ ፀሃያማና ሞቃታማ የአየር ሁኔታ ተስተዉሎባቸዋል፡፡ በሌላ በኩል በደቡብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ አልፎ አልፎ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡

Yesterday, sunny and …

Issued on: Feb. 7, 2025 Read More