Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 296 results
Daily Weather Report 25 June 2
በትናንትናው ዕለት ቡለን፣ ደብረማርቆስ፣ ደንብዶሎ፣ ነጆ፣ አይራ፣ ጊምቢ፣ ጊዳአያና፣ ነቀምቴ፣ ሻምቡ፣ አንገርጉትን፣ አርጆ፣ ጎሬ፣ ጋቲራ፣ ጅማ፣ ጭራ፣ ሶኮሩ፣ ካቺሴ፣ ኢጃጂ፣ አምቦ፣ ወሊሶ፣ አዲስ አበባ፣ ቡኢ፣ እምድብር፣ ሆሳዕና፣ ቦሬ፣ ሐዋሳ፣ ዲላ፣…
Issued on: June 2, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 May 30
በነገው ዕለት ለዝናብ መፈጠር አመቺ የአየር ሁኔታ ክስተቶች በምዕራብ፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣በመካከለኛው፣በምስራቅ እና በደቡብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ በተመሳሳይ ሁኔታ ይቀጥላሉ ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከትግራይ ክልል የምዕራብ፣ ደቡብ…
Issued on: May 30, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 May 29
በነገው ዕለት ለዝናብ መፈጠር አመቺ የአየር ሁኔታ ክስተቶች በምዕራብ፣ በሰሜን፣በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣በመካከለኛው፣በምስራቅ እና በደቡብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ ይበልጥ ተጠናክረው ይቀጥላሉ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከትግራይ ክልል የምዕራብ…
Issued on: May 29, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 May 28
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደቡብ ምስራቅ ትግራይ ዞን፤ በምዕራብ፣ ሰሜን፣ ማዕከላዊና ደቡብ ጎ…
Issued on: May 28, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 May 27
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በማዕከላዊ፣ ምስራቅና ደቡብ ምስራቅ ትግራይ ዞኖች፤ በምዕራብ፣ ሰሜን…
Issued on: May 27, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 May 26
በትናንትናው ዕለት በደቡብ ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በደቡብ፣ በመካከለኛው እና በሰሜን ምስራቅ የሀገራችን ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ነጆ፣ ጊዳአያና፣ ጋቲራ፣ ጭራ፣ ጎሬ፣ ሶኮሩ፣ ካቺሴ፣ ወሊሶ፣ ሆሳዕና፣ አማን፣ ቦሬ፣ ቻግ…
Issued on: May 26, 2025 Read More