Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 322 results
Daily Weather Report 25 June 23
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገራችን አከባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በጎንደር፣ አይከል፣ ደ/ ታቦር፣ ቻግኒ፣ ሸርኮሌ፣ ነጆ፣ አይራ፣ ጊምቢ፣ ነቀምቴ፣ ሻምቡ፣ ኢጃጂ፣ ካቺስ፣ አምቦ፣ ወሊሶ፣ ጎሬ፣ ጅ…
Issued on: June 23, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 June 22
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በምዕራብ እና ደቡብ የሀገራችን አከባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደ/ ታቦር፣ ላሊበላ፣ ባህርዳር፣ ቻግኒ፣ ዳንግላ፣ ደ/ማርቆስ፣ መካነ ሰላም፣ ነቀምቴ፣ በደ…
Issued on: June 22, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 June 21
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት በሰሜን፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በምዕራብ እና ደቡብ የሀገራችን አከባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በመቀሌ፣ ደባርቅ፣ ጎንደር፣ አይከል፣ ሻሁራ፣ ደ/ ታቦር፣ ላሊበላ፣ …
Issued on: June 21, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 June 20
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገራችን አከባቢዎች የተስፋፋ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በመቀሌ፣ ላሊበላ፣ ሻሁራ፣ ባህርዳር፣ ነፋስ መውጫ፣ ሞጣ፣ አዴት፣ ቻግኒ፣ ዳልፋጊ፣ ደ/ ማርቆስ፣ መሀል ሜዳ፣ እንዋሪ፣ …
Issued on: June 20, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 June 19
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገራችን አከባቢዎች የተጠናከረ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በመቀሌ፣ አይደር፣ ሽሬእንዳስላሴ፣ ፅፅቃ፣ ጎንደር፣ አይከል፣ ባህርዳር፣ ኮምቦልቻ፣ መሀል ሜዳ፣ የትኖራ፣ ደ/ ማርቆስ፣…
Issued on: June 19, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 June 18
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በመካከለኛ እና በደቡብ የሀገራችን አከባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደባርቅ፣ መተማ፣ ጎንደር፣ አይከል፣ ላሊበላ፣ ደ/ ታቦር፣ ባህርዳር፣ ቻግኒ፣ ዳንግላ፣ ላይበር፣ ጋምቤላ፣ አ…
Issued on: June 18, 2025 Read More