Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 322 results

Daily Weather Report 25 June 17
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በመካከለኛ እና በሰሜን ምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደባርቅ፣ ጎንደር፣ ሻሁራ፣ ደ/ ታቦር፣ ቻግኒ፣ ዳንግላ፣ አዴት፣ ደ/ማርቆስ፣ የትኖራ፣ ማንኩሽ፣ አሶሳ፣ ጋምቤላ፣ ደም…

Daily Weather Report 25 June 16
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በመካከለኛ እና በሰሜን ምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአይከል፣ ጎንደር፣ ዳንግላ፣ ደ/ማርቆስ፣ ደብረወርቅ፣ እንዋሪ፣ መተከል፣ ቡለን፣ አሶሳ፣ ደምብዶሎ፣ ጊምቢ፣ አይራ፣ አ…

Daily Weather Report 25 June 15
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ አጋማሽ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በምስራቅ የሀገራችን ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የሰሜን፣ ማዕከላዊና ደቡብ ጎንደር፣ አዊ ዞን፣ ምዕራብ እና ምስራቅ ጎጃም ዞኖች፤ የቄላም፣ ሆሮ ጉዱሩ፣ …

Daily Weather Report 25 June 14
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ አማራ፤ ጋምቤላ፤ ምዕራብ፣ ማዕከላዊ፣ ደቡብ እና ምስራቅ ኦሮሚያ፤ ቤንሻንጉል ጉሙዝ፤ ደቡብ ምዕራብ፣ ደቡብና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ እና ስዳማ ክልል የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ሻሁራ፣ ቻግኒ፣ ላሬ፣ አቦቦ፣…

Daily Weather Report 25 June 13
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በመካከለኛው እና በደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም መተማ፣ ማንኩሽ፣ አሶሳ፣ ላሬ፣ ጋምቤላ፣ ፉኝዶ፣ ደምብዶሎ፣ አይራ፣ አርጆ፣ ጨዋቃ፣ ጊምቢ፣…

Daily Weather Report 25 June 12
በትናንትናው ዕለት በደባርቅ፣ ደብረወርቅ፣ አየሁ፣ ማንኩሽ፣ አሶሳ፣ ነጆ፣ ጊምቢ፣ ነቀምቴ፣ አንገርጉትን፣ አርጆ፣ ጎሬ፣ ጋቲራ፣ ጅማ፣ ሊሙገነት፣ ካቺሴ፣ ወሊሶ፣ አዲስ አበባ፣ እምድብር፣ ወራቤ፣ ቦሬ እና ቴፒ የደመና ሽፋን የነበራቸው ሲሆን ከዚሁ ጋር …