በቀጣዮቹ ሁለት የበጋ ወራቶች በአብዛኛው የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የበጋው ደረቅ፤ ጸሀያማውና ነፋሻማው የአየር ሁኔታ እንደሚዘወተርባቸው የትንበያ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የበጋው ደረቅ፣ ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ሁኔታ በተለይም በምስራቅ፤ በሰሜን ምስራቅ እና በመካከለኛው የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የሚስተዋል ሲሆን፤ የሌሊትና የማለዳዉ ቅዝቃዜ ከ 5 ዲግሪ ሴልሽየስ በታች ሊሆን እንደሚችልና አልፎ አልፎም ውርጭ የማስከተል አቅም ሊኖረው እንደሚችል የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡