Seasonal Climate Assessment and Forecast Bulletin Belg 2024

Bulletin

ለዘንድሮ የበሌግ ወቅት የአየር ጠባይ ትንበያ ከመስጠቱ አስቀዴሞ በትሮፒካሌ ፓስፊክ ውቅያኖስ መካከሇኛውና ምሥራቃዊ ክፍሌ ሊይ ቀዯም ባለት ወራት የነበረውንና በመጪዉ የበሌግ ወቅት የሚኖረውን የባህር ወሇሌ ሙቀት ሂዯት ሳይንሳዊ ጥናት የተዯረገ ሲሆን፤ መጪው የበሌግ ወራት የምስራቅና የመካከሇኛዉ ፓስፊክ ዉቅያኖስ የሊይኛዉ የውሃ አካሊት በበሌግ ወራት ከመዯበኛው በሊይ የመሞቅ ሁኔታ (ENSO -El Niño) የመሆን ዕዴለ ከፍተኛ እንዯሆነ የትንበያ መረጃዎች ያስረዲለ። በተጨማሪም የሰሜናዊ ህንዴ ዉቅያኖስ ምዕራባዊ ክፍለ የባህር ወሇሌ ሙቀት ከመዯበኛው ጋር የተቀራረበ ወቅት (Neutral-IOD) እንዯሚሆን የትንበያ መረጃዎች አመሊክተዋሌ፡፡ በመሆኑም ከሰሜን ህንዴ ዉቅያኖስ ወዯ ሀገራችን ሉገባ የሚችሇዉ እርጥበት አ዗ሌ አየር ሊይ በበሌግ ውቀት ዜናብ ሊይ አዎንታዊ ተፅእኖ ይኖረዋሌ፡፡