Feb
12, 2024
ኢንስቲትዩቱ በሲዳማና አጎራባች ክልሎች በልግ 2016 ዓ.ም ወቅት ከመደበኛ በላይ የዝናብ ስርጭት እንደሚኖር ትንበያ ሰጠ
በሲዳማና አጎራባች ክልሎች የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ማእከል ክልላዊ የበጋ 2016ዓ.ም የአየር ሁኔታ ግምገማና የቀጣይ በልግ ወቅት 2016 የአየር ሁኔታ ትንበያ መድረክ