Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Our Daily Weather Reports

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 685 results
Daily Weather Report 26 March 06
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ የሀገሪቱ አካባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ በመሆኑም በቦረና፣ ጉጂና ምዕራብ ጉጂ፣ ባሌ፣ አርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ምዕራብና ምስራቅ ሐረርጌ፣ ምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብና ምስራቅ ሸዋ፣ ሐዋሳ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ደቡብ …
Issued on: March 6, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 March 05
በትናንትናው ዕለት በመካከለኛው፣ በደቡብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በቦረና፣ ጉጂና ምዕራብ ጉጂ፣ አርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ባሌና ምስራቅ ባሌ፣ ምስራቅ ሐረርጌ፣፣ ሐዋሳ፣…
Issued on: March 5, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 March 04
በትናንትናው ዕለት በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በደቡብ ምዕራብ ጠንካራ የደመና ሽፋን የተስተዋለ ሲሆን፤ በሰሜን ምስራቅ እና በምስራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይም የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በቦረና፣ ጉጂና ምዕራብ ጉጂ፣ አርሲና ምዕራብ…
Issued on: March 4, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 March 03
በትናንትናው ዕለት በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በደቡብ ምዕራብ ጠንካራ የደመና ሽፋን የተስተዋለ ሲሆን፤ በሰሜን ምስራቅ እና በምስራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይም የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በቦረና፣ ጉጂና ምዕራብ ጉጂ፣ አርሲና ምዕራብ…
Issued on: March 3, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 February 28
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ በመሆኑም በላሊበላ፣ ወገልጤና፣ መካነሰላም፣ ነፋስ መውጫ፣ ጋሳይ፣ እብናት፣ ጎንደር፣ ሽንዲ፣ የትኖ…
Issued on: Feb. 28, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 February 27
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በጎንደር፣ ነፋስ መውጫ፣ ጋሳይ፣ ላሊበላ፣ ሻምቡ፣ ሳውላ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ብላቴ፣ ኮ…
Issued on: Feb. 27, 2026 Read More