Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 470 results
Daily Weather Report 25 August 27
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29 ሚ.ሜ) መጠን ያለው ዝናብ አግኝተዋል፡፡ በተጨማሪም በሸርኮሌ፣ አልጌ፣…
Issued on: Aug. 27, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 August 26
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን የነበራቸው ሲሆን በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29 ሚ.ሜ) መጠን ያለው ዝናብ አግኝተዋል፡፡ በተጨማሪም በነፋስ መውጫ፣ ድሬዳዋ፣ ነገሌ፣ ሆ…
Issued on: Aug. 26, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 August 25
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29 ሚ.ሜ) መጠን ያለው ዝናብ አግኝተዋል፡፡ በተጨማሪም በአቦቦ፣ ሐሮ፣ መ…
Issued on: Aug. 25, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 August 24
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት እንዲሁም በደቡብ የሀገራችን ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29 ሚ.ሜ) መጠን ያለው ዝናብ አግኝተዋል። በተጨማሪም በሲሪ…
Issued on: Aug. 24, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 August 23
በትናንትናው ዕለት በደባርቅ፣ ጎንደር፣ ፂፂቃ፣ ሲሪንቃ፣ ነፋስመዉጫ፣ ወገልጤና፣ ላሊበላ፣ ኮምቦልቻ፣ ባህርዳር፣ ሻሁራ፣ ቻግኒ፣ ዳንግላ፣ ሞጣ፣ ደብረማርቆስ፣ ደብረወርቅ፣ የትኖራ፣ ጨፋ፣ መሀልመዳ፣ ሾላገበያ፣ ካቺሴ፣ ነቀምቴ፣ ሻምቡ፣ በደሌ፣ ጅማ፣ ጭራ…
Issued on: Aug. 23, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 August 21
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ አጋማሽ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በምስራቅ እና በደቡብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29 ሚ.ሜ) መጠን ያለው ዝናብ አ…
Issued on: Aug. 21, 2025 Read More