Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 423 results
Daily Weather Report 25 July 12
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ እና በደቡብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በሻሁራ፣ ቻግኒ፣ ዳንግላ፣ ነፋስ መውጫ፣ ላሊበላ፣ ወገልጤና፣ ስሪንቃ…
Daily Weather Report 25 July 11
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን፣በምዕራብ፣ በመካከለኛዉ፣ በምስራቅ እና በደቡብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ከዚሁ ጋር ተያይዞ በአዲግራት፣ ዓድዋ፣ አፅቢ፣ መቀሌ፣ አይደር፣ መተማ፣ ደባርቅ፣ ሻሁራ፣ ደብረ ታቦር፣ ባህር ዳር፣ …
Daily Weather Report 25 July 10
በትናንትናዉ ዕለት በምዕራብ፣ በመካከለኛዉ፣ በሰሜን፣ በምስራቅ እና በደቡብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ከዚሁ ጋር ተያይዞ በአፅቢ፣ መቀሌ፣ አይደር፣ ማይጨዉ፣ ላሊበላ፣ አይከል፣ ንፋስ መዉጫ፣ ወገልጤና፣ ጭፍራ፣ አምባ ማ…
Daily Weather Report 25 July 09
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ እና በደቡብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በመቀሌ፣ አዲግራት፣ ሽሬእንዳስላሴ፣ አድዋ፣ አይደር፣ ማይጨው፣ ፍረወይኒ፣ ላሊበላ፣ …
Daily Weather Report 25 July 08
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ አጋማሽ፣ በመካከለኛው፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ እና በደቡብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በመቀሌ፣ ደባርቅ፣ አይከል፣ መተማ፣ ጎንደር፣ ባህርዳር፣ አዴት፣ ቻግኒ፣ ደን…
Daily Weather Report 25 July 07
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደባርቅ፣ ጎንደር፣ አምደወርቅ፣ ደብረታቦር፣ ሻሁራ፣ ባህርዳር፣ ዳንግላ፣ ቻግኒ፣ ላይበር፣ ደብረወርቅ፣ ደብረማርቆስ፣ የትኖራ፣ መ…