Featured News

Featured
የአየር ትንበያ አገልግሎት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎችን እየሰጠ መሆኑ ዋና ዳይሬክተሩ ገለፁ
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተርና በዓለም ሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ አህጉር ፕሬዝዳንት አቶ ፈጠነ ተሾመ ጥር 03/2016 ዓ.ም ከሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ የአየር ትንበያ አገልግሎት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎችን እየሰጠ መሆኑን ገልፀው ባለፈው የበጋ ወቅት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ መደበኛና ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደተስተዋለባቸውና ይህም ሁኔታ በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው ለሆኑት በደቡብና ደቡብ ምስራቅ ለሚገኙ አርሶ አደርና አርብቶ አደር ምቹ ሁኔታን የፈጠረ መሆኑ አብራርተዋል።
All News Updates
Filter by News Type
Filter by Service
Filter by Year
Showing 48 results

News
ምክትል አምባሳደሩ በኢንስቲትዩቱ
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተርና በዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ አህጉር ፕሬዝዳንት አቶ ፈጠነ ተሾመ በኢትዮጵያ የጀርመን ም/አምባሳደር Dr. Ferdinand von Weyhe በፅ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ በውይይታቸው…

News
በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የቆላማ አካባቢን ኑሮን ለመቋቋም የቅድመ ማስጠንቀቂያ ስርዓትን ለመዘርጋት የሚያግዝ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የቆላማ አካባቢን ኑሮን ለመቋቋም የቅድመ ማስጠንቀቂያ ስራዎችንና ስርዓትን በወረዳ ደረጃ ለመዘርጋት የሚያግዝ ከመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ሚኒስቴር ጋር በመሆን እየተገበረ ያለው ፕሮጀክት በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአ…

News
መጪው የበልግ ወቅት አሁን በትሮፒካል ፓስፊክ ውቅያኖስ የባህር ወለል ሙቀት ከመደበኛ ጋር የተቀራረበ እንደሚሆን ተገልጸ
መጪው በልግ አሁን በትሮፒካል ፓስፊክ ውቅያኖስ የባህር ወለል ሙቀት ከመደበኛ ጋር የተቀራረበ (ENSO-Neutral) እንደሚሆን እንዲሁም የሰሜናዊ ህንድ ውቅያኖስ መደበኛ የባህር ወለል ሙቀት መጠን (Neutral-IOD) ሆኖ ሊቆይ እንደሚችል ያለፈው የ…

News
አዲስ አበባ ከጠበቅነው በላይ ተለውጣለች
የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት የአየር ጠባይ ትንበያ ማእከል ያዘጋጀውን 69ኛውን የቀጠናውን የአየር ጠባይ ትንበያ ፎረምን ለመካፈል የመጡ የአባል አገራት የሚቲዎሮሎጂ ተቋም ሃላፊዎችና ባለሙያዎች እንዲሁም ሚዲያዎች በለውጥ ጎዳና ላይ ያለችውን አዲስ…

News
የዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ጉብኝት
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ከምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት የአየር ንብረት ትንበያ መተግበሪያ ማእከል (ICPAC) ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ፎረምን ለመካፈል ከተለያዩ አገሮች የመጡ የዘርፉ ተመራማሪዎች ኢንስቲትዩቱ እያስገነባ የሚገኘውን የዋና…

News
ለአየር ንብረት ለውጥ በትብብር መሰራት እንዳለበት ተገለፀ
69ኛው የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት የአየር ጠባይ ትንበያ ፎረም በአዲስ አበባ -ኢትዮጵያ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩን የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተርና በአለም የሚቲዎሮሎጂ ድር…