ምክትል አምባሳደሩ በኢንስቲትዩቱ

የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተርና በዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ አህጉር ፕሬዝዳንት አቶ ፈጠነ ተሾመ በኢትዮጵያ የጀርመን ም/አምባሳደር Dr. Ferdinand von Weyhe በፅ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡ በውይይታቸውም ወቅት በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ እንዲሁም በአጠቃላይ በሚቲዎሮሎጂ ጉዳዮች ተባብሮ መስራት የሚያስችል ሰፊ ውይይት አድርገዋል፡፡