Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 470 results
Daily Weather Report 25 November 08
በትናንትናው ዕለት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት ደቡብና ደቡብ ምስራቅ እንዲሁም በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በሞያሌ፣ ያቤሎ፣ ቡለሆራ፣ ቦሬ፣ ባሌሮቤ፣ ኮንሶ፣ ቡርጂ፣ ጂንካ፣ ሳዉላ፣ ዲላ…
Daily Weather Report 25 November 07
በትናንትናዉ ዕለት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት ደቡብና ደቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በደብረ ማርቆስ፣ ጎሬ፣ ማሻ፣ ጅማ፣ አርባምንጭ፣ ነገሌ፣ ፉጎሌቃ፣ ቡሬ፣ መንደር 7 ፣ ቅዳሜ ገበያ …
Daily Weather Report 25 November 06
በትናንትናዉ ዕለት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት ደቡብና ደቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በላይበር፣ ጊዳአያና፣ ጊምቢ፣ ነጆ፣ አይራ፣ ጋምቤላ፣ ቡሬ፣ ጎሬ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ዲላ፣ ወልቂጤ፣ ቅዳ…
Daily Weather Report 25 November 05
በትናንትናዉ ዕለት ደቡብና ደቡብ ምስራቅ እንዲሁም በምዕራብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በቻግኒ፣ ፓዌ፣ ነቀምቴ፣ አርጆ፣ ፉኝዶ፣ አሽ፣ ጉበቲ፣ ሙጊ፣ መንደር-11፣ መንደር-13፣ ትንሹ…
Daily Weather Report 25 November 04
በትናንትናዉ ዕለት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት ደቡብና ደቡብ ምስራቅ እንዲሁም በምዕራብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በአይከል፣ ዳንግላ፣ ፓዌ፣ ማንኩሽ፣ ቡለን፣ ሸርኮሌ፣ አሶሳ፣…
Daily Weather Report 25 November 03
በትናንትናዉ ዕለት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት ደቡብና ደቡብ ምስራቅ እንዲሁም በምዕራብ እና በምዕራብ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘ በአይከል፣ ሻሁራ፣ ዳንግላ፣ አሶሳ፣ ነጆ፣ ላሬ፣ ጋምቤላ፣ ፉኝዶ፣ …