Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 423 results
Daily Weather Report 25 June 21
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት በሰሜን፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በምዕራብ እና ደቡብ የሀገራችን አከባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በመቀሌ፣ ደባርቅ፣ ጎንደር፣ አይከል፣ ሻሁራ፣ ደ/ ታቦር፣ ላሊበላ፣ …
Daily Weather Report 25 June 20
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገራችን አከባቢዎች የተስፋፋ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በመቀሌ፣ ላሊበላ፣ ሻሁራ፣ ባህርዳር፣ ነፋስ መውጫ፣ ሞጣ፣ አዴት፣ ቻግኒ፣ ዳልፋጊ፣ ደ/ ማርቆስ፣ መሀል ሜዳ፣ እንዋሪ፣ …
Daily Weather Report 25 June 19
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገራችን አከባቢዎች የተጠናከረ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በመቀሌ፣ አይደር፣ ሽሬእንዳስላሴ፣ ፅፅቃ፣ ጎንደር፣ አይከል፣ ባህርዳር፣ ኮምቦልቻ፣ መሀል ሜዳ፣ የትኖራ፣ ደ/ ማርቆስ፣…
Daily Weather Report 25 June 18
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በመካከለኛ እና በደቡብ የሀገራችን አከባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደባርቅ፣ መተማ፣ ጎንደር፣ አይከል፣ ላሊበላ፣ ደ/ ታቦር፣ ባህርዳር፣ ቻግኒ፣ ዳንግላ፣ ላይበር፣ ጋምቤላ፣ አ…
Daily Weather Report 25 June 17
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በመካከለኛ እና በሰሜን ምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደባርቅ፣ ጎንደር፣ ሻሁራ፣ ደ/ ታቦር፣ ቻግኒ፣ ዳንግላ፣ አዴት፣ ደ/ማርቆስ፣ የትኖራ፣ ማንኩሽ፣ አሶሳ፣ ጋምቤላ፣ ደም…
Daily Weather Report 25 June 16
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በመካከለኛ እና በሰሜን ምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአይከል፣ ጎንደር፣ ዳንግላ፣ ደ/ማርቆስ፣ ደብረወርቅ፣ እንዋሪ፣ መተከል፣ ቡለን፣ አሶሳ፣ ደምብዶሎ፣ ጊምቢ፣ አይራ፣ አ…