Latest News

Our Latest News

All News Updates

Filter by News Type
Filter by Service
Filter by Year
Showing 48 results
News
News
ኢንስቲትዩቱ ለአደጋ ተጋላጭ ለሆኑ የስራ ክፍሎች ስልጠና ተሰጠ
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ከልደታ ክ/ከተማ እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከታተልና መቆጣጠር እና ከልደታ ክ/ከተማ ፖሊስ ጋር በመተባበር 87 ለሚሆኑ የጽዳት፣የጥበቃና ሁለገብ ሰራተኞች መሠረታዊ የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር እ…
24 Oct 2024 Read More
News
News
የጀርመን ልኡክ በኢንስቲትዩቱ ጉብኝት አደረጉ
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር እና በአለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ አህጉር ፕሬዝዳንት አቶ ፈጠነ ተሾመ ጀርመን ሀገር ከሚገኘው Institute of Meteorology and Climate Research (IMK-IFU) የተወጣጡ …
24 Oct 2024 Read More
News
News
የህንድ ተወካዮች በኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ  ኢንስቲትዩት የልምድ ልውውጥ አደረጉ
ከህንድ የተለያዩ ተቋማት የተወጣጡ የቢሮ ሃላፊዎች፣ ፕሮፌሰሮችና ሳይንቲስቶች ጥቅምት 26 ቀን 2016 ዓ.ም. በኢንስቲትዩቱ  በመገኘት የልምድ ልውውጥ አድርገዋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ፈጠነ ተሾመ የእንኳን ደህና መጣችው መልዕክት ያስተ…
24 Oct 2024 Read More
News
News
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሰራተኞች 17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ አላማ ቀንን አከበሩ
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሰራተኞች 17ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ አላማ ቀንን በኢንስቲትዩቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ቃለ መሃላ በመፈጸም ሰንደቅ ዓላማ የመስቀል ስነ- ስርዓት አከናውነዋል፡፡
14 Oct 2024 Read More
News
News
ለሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ማዕከላት ተመራማሪዎች ከወቅት አጋማሽ እስከ ወቅት ድረስ ትንበያን ለማሻሻል በሚያግዙ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ዘዴ ላይ ስልጠና መስጠት ተጀመረ
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተርና በዓለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ አህጉር ፕሬዝዳንት አቶ ፈጠነ ተሾመ የስልጠና መድረኩን ባስጀመሩበት ወቅት እንዳሉት ኢንስቲትዩቱ በሀገር አቀፍ ደረጃና በክልል በሚሰጡ የአየር ሁኔታ ትንበያና ምክ…
11 Oct 2024 Read More
News
News
የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድን በታለመው መሰረት ለመፈጸም ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ
የኢትዮጵያን ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የ2016 በጀት ዓመት ዓመታዊ የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2017 በጀት ዓመት ዓመታዊ ዕቅድን ከተቋሙ ሰራተኞች ጋር ግምገማና ውይይት በአዳማ ከተማ አድርጎል ።
05 Sep 2024 Read More