Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 260 results

Daily Weather Report 25 Mar 14
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያይዘም በመካነ ሰላም፣ ሻምቡ፣ ኢጃጂ፣ ነቀምቴ፣ አርጆ፣ በደሌ፣ ጭራ፣ ሊሙ ገነት…

Daily Weather Report 25 Mar 13
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በምዕራብ፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ ምዕራብና በደቡብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያይዘም በላሊበላ፣ መተከል፣ መካነ ሰላም፣ ካችስ፣ ሻምቡ፣ ኢጃጂ፣ ነቀምቴ፣ አርጆ፣ በደሌ፣ ጋቲራ…

Daily Weather Report 25 Mar 12
በትናንትናው ዕለት በመካከለኛው፣ በደቡብ ምዕራብና በደቡብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ደብረማርቆስ፣ መካነሰላም፣ የትኖራ፣ ጉንዶመስቀል፣ አለም ከተማ፣ ሻምቡ፣ ነቀምቴ፣ ካችስ፣ ኢጃጅ፣ ሊሙገነት፣ በደሌ፣ …

Daily Weather Report 25 Mar 11
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በምስራቅ፣ በደቡብ ምዕራብና በደቡብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ነፋስመውጫ፣ ላሊበላ፣ ሲሪንቃ፣ ወረኢሉ፣ መካነሰላም፣ ደብረማርቆስ፣ የትኖራ፣ ጉንዶመስቀል…

Daily Weather Report 25 Mar 10
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ ምዕራብና በደቡብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ክምች ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያይዘም በላሊበላ፣ ወገል ጤና፣ አምባ ማርያም፣ ወረ ኢሉ፣ አለም ከተማ፣ መካነ ሰላም፣ እንዋሪ፣ …

Daily Weather Report 25 Mar 09
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብና በደቡብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በለሌበላ፣በደብራ መርቆስ፣ በመከና ሰለም፣ በአርጆ፣ በጂማ፣ በአዋሳ፣በጂንካ፣ በሳዉላ፣ በ…