Daily Weather Report October 10

Weather Summary for previous day

Oct. 9, 2026

በትናንትናው ዕለት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት በደቡብ እና ደቡብ ምስራቅ እንዲሁም ምዕራብ፣ ምስራቅ እና ደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ ሐረር፤ ወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ባሰኬቶ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ጌዲኦ፣ ሸካ፣ ከፋ፣ ቤንች ሸኮ፣ ምዕራብኦሞ፣ ዳውሮ፣ ሀዋሳ፣ ፋፈን፣ ዶሎ፣ ኤረር፣ አፍዴር፣ በቦረናና በቦረና ምስራቅ፣ ባሌ፣ ምዕራብ ጉጂ፣ ጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ምስራቅ ወለጋ፣ ምዕራብና ምስራቅ ሸዋ፣ አርሲ እና አዊ ዞን ዞኖች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ ያገኙ ሲሆን፤ በዶሎዶ30.2፣ ፊቅ 31.6፣ በጎዴ 40.4፣ አርባ ምንጭ 32.2 እና በመልካ ዲዳ55.3 ሚሜ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በጋምቤላ፣ ፉኝዶ፣ መልካ ጀብዱ፣ መንደር11 እና መተሐራ የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ35.0-38.0°C ሆኖ ተመዝግቧል፡፡

Yesterday, in the Bega second rainy season south and South East as well as western, East and south western parts the country cloudy, there was cloud coverage. Correspondingly, Light to moderate rainfall recorded in Harar; Walayita, Gamo, Gofa, South Omo, Gedeo, Sheka, Keffa, Bench Sheko, Dawuro, Hawas, Fafen, Dollo, Erer, Afder, Borena and East Borena, Bale, West Guji, Jimma, Ilubabor, East Wellega, Wes and East Shoa, Arsi and Awi zone zones. In Dolodo 30.2, in Fiq 31.6, in Gode 40.4, in Arba Minch 32.2 and in Melka Dida 55.3 heavy rainfall recorded. On the other hand, in Gambella, Fugnido, Village, and Metahara 35.0-38.0°C the day time maximum temperatures recorded.

Weather Forecast for next day

Oct. 11, 2026

በነገው ዕለት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት በደቡብ እና ደቡብ ምስራቅ እንዲሁም ምዕራብ፣ ምስራቅ እና ደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ይኖራቸዋል፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ባሰኬቶ፣ ጋርዶላ፣ ኮሬ፣ ቡርጅ፣ ኮንሶ፣ ደቡብ ኦሞ እና ጌዲኦ ዞኖች፤ በሁሉም የሲዳማ ክልል ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የሸካ፣ ከፋ፣ ኮንታ፣ ቤንች ሸኮ፣ ምዕራብኦሞ እና ዳውሮ ዞኖች፤ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የጉራጌ፣ የም ልዩ ወረዳ፣ ሀላባ፣ ሀድያ፣ ከምባታ እና ጠምባሮ ዞኖች፤ ከሶማሌ ክልል የፋፈን፣ ዳዋ፣ ሊበን፣ አፍዴር፣ ሸበሌ፣ ቆራሄ እና ዶሎ ዞኖች ፤ከኦሮሚያ ክልል የቦረናና ምስራቅ ቦረና፣ ጉጂና ምዕራብ ጉጂ፣ ባሌ፣ ምዕራብ አርሲ፣ ጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ሆሮ ጉዱሩ፣ ቄለም፣ ምስራቅና ምዕራብ ወለጋ፣ ምዕራብ ሸዋ፣ ምስራቅና ምዕራብ ሐረርጌ ዞኖች፤ ሐረሪ፤ ከአማራ ክልል የአዊ ዞን እና ምዕራብ ጎጃም ዞኖች፣ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ የአሶሳ፣ መተከል፣ ካማሽ እና ማኦ ኮሞ ዞኖች፤ ከጋምቤላ ክልል የአኝዋክ፣ ኢታንግ እና ማጃንግ ዞኖች በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29ሚ.ሜ) መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም በቄለም ወለጋ፣ኢሉባቦር እና በሸካ ዞኖች በ24 ሠዓት ውስጥ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይኖራል፡፡ በሌላ በኩል በሰመራ፣ በገዋኔ፣ ኤሊዳር፣ ጋምቤላ፣ ፉኝዶ፣ መንደር11፣ አቦቦ፣ መልካ ጀብዱ፣ አይሻ፣ ዳሊፋጌ፣ አዋሽ አርባ፣ መተሐራ፣ ድሬዳዋ፣ ጎዴ እና ቀብሪደሃር የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ35 እስከ 40 ዲግሪ ሴልሽየስ ሆኖ ይመዘገባል፡፡

Tomorrow will be cloudy over the Bega second rainy season south and South East as well as western, Eastern, and south western parts of the country for tomorrow. In association with this, light to moderate rainfall (1–29 mm) is expected in most areas of Walayita, Gamo, Gofa, Basketo, Gardula, Kore, Burji, Konso, South Omo, and Gedeo zones of South Ethiopia region: All zones of the Sidama region; Sheka, Keffa, Konta, Bench Sheko, West Omo and Dawuro zones in the Southwest Ethiopia region; Fafan, Nogob, Dawa, Liban, Afder, Shebele, Korahe, and Doolo zones of Somali region; Borena and East Borena, Guji and West Guji, Bale and East Bale, Arsi and west Arsi, Jimma, Ilubabor, Buno Bedele, Kellem, East and West Wollega, West Shoa, East and West Hararge zones of the Oromia region; Harari; Asosa, Metekal, Kamashi and Mao Komo zones of Benishangul-Gumuz region; Agnuak, Itang, and Majang zones of Gambella. In addition in Kellem Wellega, Ilubabor and Sheka zone will receive heavy rainfall greater than 30mm in 24 hours. On the other hand, the daytime maximum temperatures of 35 to 40°C are expected to be recorded in Semera, Gewane, Elidar, Gambella, Fugnido, Village11, Abobo, Melka Jebdu, Aysha, Dallifage, Awash Arba, Metahara, Dire Dawa, Gode, and Kebri Dehar.