Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 686 results
Daily Weather Report 24 Sep 17
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የሰሜን ምዕራብ፣ ማዕከላዊ፣ ደቡብ እና ደቡብ ምስራቅ ትግራይ ዞኖች፤ የምዕራብ፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ አዊ፣ ምዕራብና…
Daily Weather Report 24 Sep 16
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የማዕከላዊ እና ደቡብ ትግራይ ዞኖች፤ የሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ አዊ፣ ምዕራብ ጎጃም፣ ደቡብ ወሎ እና ሰሜን ሸዋ ዞኖች፤…
Daily Weather Report 24 Sep 14
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የማዕከላዊ ትግራይ ዞን፤ የሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ አዊ፣ ምዕራብ እና ምስራቅ ጎጃም እና ሰሜን ሸዋ ዞኖች፤ የጅማ፣ ኢሉ…
Daily Weather Report 24 Sep 13
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የሰሜንና ማዕከላዊ ጎንደር፣ አዊ፣ ምዕራብ እና ምስራቅ ጎጃም ዞኖች፤ የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ሆሮ ጉዱሩ፣ ምዕራብና ምስራቅ ወለጋ፣ ቡኖ…
Daily Weather Report 24 Sep 12
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በምዕራብ፣ በመካከለኛው እና በደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የምዕራብ፣ ሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም፣ አዊ፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ እና ሰሜን ሸዋ ዞኖ…
Daily Weather Report 24 Sep 10
በትናንትናው ዕለት በትግራይ፣ ምዕራብና መካከለኛ አማራ፣ ምዕራብ፣ ደቡብ እና ምስራቅ ኦሮሚያ፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የ ምዕራብ ትግራይ ዞን፤ የምዕራብ፣ ሰሜን፣ ደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ ምዕራብ ጎጃ…