Daily Weather Report 24 Oct 25
Weather Summary for previous day
በትናንትናው ዕለት በደቡብ እና በደቡብ ምስራቅ እንዲሁም በሰሜን እና በምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ሐዋሳ፣ ብላቴ፣ ዲላ፣ ወላይታ ሶዶ፣ አርባ ምንጭ፣ ምዕራብ አባያ፣ ሳዉላ፣ ጂንካ፣ ቡርጂ፣ ባሌሮቤ፣ ጊኒር፣ ቦሬ፣ ቡሌሆራ፣ ያቤሎ፣ አዋሮ፣ ጎዴ፣ ጂጂጋ፣ አድዋ፣ ሽሬእንደስላሴ፣ አዲግራት፣ አፅቢ፣ ደባርቅ፣ አይከል፣ ባህርዳር፣ ቻግኒ፣ አዴት፣ ሞጣ፣ ሲሪንቃ፣ ጋምቤላ፣ ቡለን፣ በነጆ፣ ነቀምቴ፣ ጊዳአያና እና ጎሬ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን (1-29 ሚ.ሜ) ዝናብ አግኝተዋል፡፡ በተጨማሪም በገርቦ እና በሽላቦ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡
Yesterday, the south and southeast as well as the north and west parts of the country had cloud coverage. In this regards, Hawasa, Bilate, Dilla, Walaita Sodo, Arba Minch, Mirab Abaya, Sawula, Jinka, Burji, Balerobe, Ginir, Bore, Bulehora, Yabelo, Awaro, Gode, Jijiga, Adwa, Shire Endesilase, Adigrat, Atsebi, Debark, Ayikel, Bahirdar, Chagni, Adet. , Mota, Sirinka, Gambella, Bullen, Nedjo, Nekemte, Gidayana and Gore received light to moderate rainfall (1-29 mm). In addition, more than 30 mm of heavy rain was recorded over Gerbo and Shilabo.
Weather Forecast for next day
በነገው ዕለት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት በደቡብና ደቡብ ምስራቅ የሀገራችን አከባቢዎች እና በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ ቅጽበታዊ ጎርፍ ሊያስከትል የሚችል ጠንካራና የተስፋፋ የደመና ክምችት ይኖራቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከኦሮሚያ ክልል የምዕራብ አርሲ፣ ባሌና ምስራቅ ባሌ፣ ምስራቅ ቦረና፣ ጉጂ እና ምዕራብ ጉጂ ዞኖች እንዲሁም የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ሆሮ ጉዱሩ፣ ቄለም፣ ምዕራብ እና ምስራቅ ወለጋ ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የቤንች ሸኮ፣ ሸካ፣ ከፋ፣ ኮንታ፣ ምዕራብ ኦሞ እና ዳዉሮ ዞኖች፤ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል፣ አሶሳ፣ ካማሽ እና ማኦኮሞ ዞኖች፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ባስኬቶ፣ ኮንሶ፣ ቡርጂ፣ አማሮ፣ ደቡብ ኦሞ እና ጌዲኦ ዞኖች፤ ከጋምቤላ ክልል በጥቂት አኙዋክ እና ማጃንግ ዞኖች፤ የሲዳማ ክልል ዞኖች እና በሁሉም የሶማሌ ክልል ዞኖች በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን (1-29 ሚ.ሜ) ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም በቡለን፣ በአሶሳ፣ በማኦኮሞ፣ በቤጊ፣ በጊዳሚ፣ በጅማ ሆሮ፣ በደዴሳ፣ በበደሌ፣ በሳሲጋ፣ በሰተማ፣ በቀርሳ፣ በሊሙሴቃ፣ በሶኮሩ፣ በአጋርፋ፣ በአዳባ፣ በባሌ፣ በጎባ፣ በባቢሌ፣ በተርጫ፣ በቦሬ፣ በሶዶዙሪያ፣ በአርቤጎና፣ በአሮሬሳ፣ በቀብሪበያ፣ በአዋሮ፣ በዳሮር፣ በጋሻሞ፣ በፊቅ፣ በኢሚ፣ በቀብሪዳሃር እና በደጋሃቡር በ24 ሰዓት ውስጥ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በሌላ በኩል ከሚጠናከሩት የአየር ሁኔታ ክስተቶች ላይ በመነሳት በሽሬእንደስላሴ፣ በፀገደ፣ በፀለምት፣ በደባርቅ፣ በአርማጮ፣ በደምቢያ፣ በአለፋ፣ በጎንደር፣ በአይከል፣ በፎገራ፣ በባህርዳር፣ በቻግኒ፣ በዳንግላ፣ በአቸፈር፣ በይልማናደንሳ፣ በሰከላ፣ በሞጣ፣ በባኮቲቤ፣ በኖኖ፣ በአምቦ፣ በጀልዱ፣ በሜታሮቢ፣ በደንዲ፣ በአመያ፣ በወንጪ፣ በወሊሶ፣ በኤጀሬ፣ በአዲስ አበባ፣ በሐረር፣ በድሬዳዋ፣ በመርቲ፣ በጎሎልቻ፣ በሮቤ፣ በጮሌ፣ በጭሮ፣ በቦኬ፣ በቡርቃ፣ በኩርፋጨሌ፣ በደደር፣ በሐሮማያ፣ በሜታ፣ በጉርሱም፣ በአውባሬ፣ በቸሃ፣ በቀበና፣ በስልጤ፣ በወራ፣ በለሞ፣ በካቻብራ፣ በባዳዋቾ እና የየም ልዩ ዞን ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ያገኛሉ፡፡
Tomorrow, our country's south and southeast areas, which are the second rainy season of the Bega and the west, southwest and east parts of the country will have a strong and widespread cloud accumulation that can cause flash floods. In line with this, from the Oromia region west Arsi, Bale and east Bale, east Borena, Guji and west Guji zones as well as Jimma, Ilubabor, Buno Bedele, Horo Guduru, Kelam, west and east Wellega zones; from the south west Ethiopia region Bench Sheko, Sheka, Kefa, Konta, west Omo and Dawuro zones; from Benishangul Gumuz region Metekel, Asossa, Kamashi and Mao Komo zones; from the south Ethiopia region, Walaita, Gamo, Gofa, Basketo, Konso, Burji, Amaro, south Omo and Gedeo zones; from the Gambella region in a few of Agnuwak and Majang zones; zones of the Sidama region and all zones of the Somali region receive light to moderate rainfall (1-29 mm) in most of their areas. Additionally, Bullen, Asossa, Mao Komo, Begi, Gidami, Jimma Horo, Dedesa, Bedele, Sasiga, Setema, Kersa, Limuseka, Sokoru, Agarfa, Adaba, Bale, Goba, Babile, Tercha, Bore, Sodozuria, Arbegona, Aroresa, Keberibeya, Awaro, Daror, Gashamo, Fiq, Immi, Kebridehar and Degahabur will receive heavy rainfall of more than 30 mm in 24 hours. On the other hand, due to the intensifying weather events, Shire Endesilase, Tsegede, Tselemt, Debark, Armacho, Dembiya, Alefa, Gondar, Ayikel, Fogera, Bahirdar, Chagni, Dangila, Achefer, Yilmanadensa, Sekela, Motta, Bakotibe, Nono, Ambo, Jeldu, Meta Robi, Dendi, Amaya, Wenchi, Waliso, Ejere, Addis Ababa, Harar, Dire Dawa, Merti, Gololcha, Robe, Chole, Chiro, Boke, Burka, Kurfachele, Deder, Haromaya, Meta, Gursum, Awubare, Cheha, Kebena, Silte, Werra, Lemmo, Kachabira, Badawacho and Yem special zone will receive light to moderate unseasonal rain.