Ten Days Forecast
The "Ten Days Forecast Product" provided by the Ethiopian Meteorology Institute is a comprehensive product that offers detailed insights into the weather patterns expected for the coming ten days. It includes vital data on temperature variations, rainfall probabilities, and extreme weather conditions, alongside tailored advisories to help individuals and professionals across various socio-economic sectors. By integrating this information, users can make informed decisions in agriculture, such as when to plant or harvest, in construction, to plan work schedules around expected weather disruptions, and in disaster management, to prepare for and mitigate the risks of potential weather-related emergencies. This forecast serves as a critical tool for planning and preparedness, reducing weather-related risks, and optimizing activities that are susceptible to climatic conditions.
Browse Product Updates
በሚቀጥሉት የጃንዋሪ አስር ቀናት በአሁኑ ጊዜ በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ከሳይቤሪያ ከፍተኛ የአየር ግፊት ላይ በመነሳት ወደ ሀገራችን የሚነፍሰው ደረቅ እና ቀዝቃዛ አየር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አሃዛዊ የትንበያ መረጃዎች ያሳያሉ ፡፡ ከዚሁ ጋር በ…
በሚቀጥሉት የጃንዋሪ የመጀመሪያው አሥር ቀን ዝናብ ሰጭ የአየር ሁኔታ ክስተቶች በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የደቡብ እና የደቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች በተለይም በመጀመሪያዎቹ ቀናቶች ላይ የተሻለ ገጽታ ይኖራቸዋል፡፡ በመሆኑም የደቡብ ኦሮ…
በሚቀጥሉት የዲሴምበር ሶስተኛዉ አሥራ አንድ ቀናት ዝናብ ሰጭ የአየር ሁኔታ ክስተቶች በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የደቡብ እና የደቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች በተለይም በመጀመሪያዎቹ አምስት ቀናት የተሻለ ገጽታ ይኖራቸዋል፡፡ በመሆኑም የደ…
በሚቀጥሉት የዲሴምበር ሁለተኛዉ አሥር ቀናት ዝናብ ሰጭ የአየር ሁኔታ ክስተቶች በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት በጥቂት የደቡብ እና የደቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች አልፎ አልፎ በሚኖሩት ቀናቶች ላይ ቀጣይነት ይኖራቸዋል፡፡ በመሆኑም የደቡብ ኦ…
በሚቀጥሉት የዲሴምበር የመጀመሪያዎቹ አሥር ቀናት ዝናብ ሰጭ የአየር ሁኔታ ክስተቶች በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት በጥቂት የደቡብ እና የደቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች አልፎ አልፎ በሚኖሩት ቀናቶች ላይ በተዳከመ ሁኔታ ቀጣይነት ይኖራቸዋል፡፡…
በሚቀጥሉት የኖቬምበር የሶስተኛዉ አሥር ቀናት በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት በጥቂት የቦረና፣ ምስራቅ ቦረና፣ ምዕራብ ጉጂ እና ጉጂ ዞኖች፤ የሲዳማ ክልል ዞኖች፤ የሶማሌ ክልል ደቡባዊና ደቡብ ምስራቅ ዞኖች እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ደቡባዊ ዞ…