Ten Days Forecast

The "Ten Days Forecast Product" provided by the Ethiopian Meteorology Institute is a comprehensive product that offers detailed insights into the weather patterns expected for the coming ten days. It includes vital data on temperature variations, rainfall probabilities, and extreme weather conditions, alongside tailored advisories to help individuals and professionals across various socio-economic sectors. By integrating this information, users can make informed decisions in agriculture, such as when to plant or harvest, in construction, to plan work schedules around expected weather disruptions, and in disaster management, to prepare for and mitigate the risks of potential weather-related emergencies. This forecast serves as a critical tool for planning and preparedness, reducing weather-related risks, and optimizing activities that are susceptible to climatic conditions.

Browse Product Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 46 results
21-28_February 2025
በሚቀጥሉት ስምንት ቀናት ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ ሊያደርጉ የሚችሉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ቀስ በቀስ እንደሚጠናከሩ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በደቡብ ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ እንዲሁም በስምጥ ሸለቆና አጎራባች አካ…
Feb. 21, 2025 - Feb. 28, 2025
Read More
11-20 _February 2025
በሚቀጥሉት አሥር ቀናት ለዝናብ መፈጠር መንስኤ የሚሆኑት የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ቀስ በቀስ እየተጠናከሩ ሊሄዱ እንደሚችሉ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ$ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በሰሜን ምስራቅ፤ በምስራቅ፣ በምዕራብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አከባቢዎች …
Feb. 11, 2025 - Feb. 20, 2025
Read More
1-10 _ February 2025
በሚቀጥሉት አሥር ቀናት ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ ሊያደርጉ የሚችሉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች አንጻራዊ መጠናከር እንደሚኖራቸው የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማለ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛዉ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ…
Feb. 1, 2025 - Feb. 10, 2025
Read More
21-31 _ January 2025
በሚቀጥሉት የጃንዋሪ አሥራ አንድ ቀናት በአሁኑ ጊዜ በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ እየታየ ያለው የበጋው ደረቅ፣ ጸሀያማውና ነፋሻማው የአየር ሁኔታ ቀጣይነት እንደሚኖረው አሀዛዊ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የበጋው ደረቅ፣ …
Jan. 21, 2025 - Jan. 31, 2025
Read More
11-20_January 2025
በሚቀጥሉት ቀናቶች ከሚጠናከሩት የአየር ሁኔታ ክስተቶች ላይ በመነሳት በጥቂት የመካለኛው፣ በምሥራቅ፣ በሰሜን ምሥራቅ፤ በሰሜን ምዕራብ እንዲሁም በደቡብ ኢትዮጵያ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ አንጻራዊ የእርጥበት መጠንና የደመና ሽፋን መጨመር እንደሚኖር የ…
Jan. 11, 2025 - Jan. 20, 2025
Read More
1-10_ January 2025
በሚቀጥሉት የጃንዋሪ አሥር ቀናት በአሁኑ ጊዜ በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ እየታየ ያለው የበጋው ደረቅ፣ ጸሀያማውና ነፋሻማው የአየር ሁኔታ ቀጣይነት እንደሚኖረው አሀዛዊ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ በሌላ በኩል ከሚቀጥለው ሳምንት በጥቂት የደቡብ…
Jan. 1, 2025 - Jan. 10, 2025
Read More