Monthly Forecast

Our Monthly Forecast Bulletin delivers essential insights into the forecast for the month ahead alongside the past month's weather, detailing rainfall and temperature patterns. Additionally, it includes an update on the seasonal forecast, empowering us to make informed decisions across all sociology-economic sectors, including in agriculture, construction, health, water or disaster risk management. With this information, we can strategically plan and adapt, enhancing resilience and efficiency in the face of our changing climate.

Browse Product Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 13 results
1-31_March 2025

በሚቀጥለው የማርች ወር ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በተለይም በመጀመሪያዎቹ ሁለት ሳምንታት ላይ የተሻለ ገጽታ እንደሚኖራቸዉ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞም በመካከለኛዉ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ፣ በደቡብ ምዕራብ በልግ ዋነኛ የዝናብ ወቅታቸዉ በሆኑተ በደቡብና በደቡብ ምስራቅ …

March 1, 2025 - March 31, 2025
Read More
1-28 _ February 2025

በመጪው ፌብርዋሪ ወር የበልግ ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ቀስ በቀስ እየተጠናከሩ እንደሚሄዱ እና ለዝናብ መኖር ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥሩ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ከእዚሁ ጋር ተያይዞ በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ፣ በሰሜን ምሥራቅ፣ በምሥራቅ፣ በመካከለኛውና አጎራባች የስምጥ ሸለቆ ሥፍራዎች …

Feb. 1, 2025 - Feb. 28, 2025
Read More
1-31_ January 2025

በሚቀጥለው የጃንዋሪ ወር በብዙ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ጠባይ ይስተዋላል፡፡ በሌላ በኩል ከወሩ አጋማሽ በኋላ ከሚጠናከሩ ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ክስተቶች ላይ በመነሳት በተለይም በደቡብ ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅና በመካከለኛዉ የሀገሪቱ ክፍሎች …

Jan. 1, 2025 - Jan. 31, 2025
Read More
1-31_December 2024

በሚቀጥለው የዲሴምበር ወር ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ቀጣይነት እንደሚኖራቸዉ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብና በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የደቡብ አጋማሽ የሀገሪቱ ክፍሎች ቀላል መጠን ያለው ዝናብ እንደሚኖራቸዉ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ …

Dec. 1, 2024 - Dec. 31, 2024
Read More
1-30_November 2024

በሚቀጥለው የኖቬምበር ወር ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ቀጣይነት እንደሚኖራቸዉና ከሚጠናከሩት የአየር ሁኔታ ክስተቶች በመነሳት በተለይም በደቡብ ምዕራብና በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የደቡብ አጋማሽ የሀገሪቱ ክፍሎች ከመካከለኛ እስከ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚኖራቸዉ የትንበያ መረጃዎች …

Nov. 1, 2024 - Nov. 30, 2024
Read More
1-31_October 2024

በመጪዉ የኦክቶበር ወር ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በምዕራብና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የተሻለ ገጽታ እንደሚኖራቸውና በሂደትም ወደ ደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የተሻለ የእርጥበት ሁኔታ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም በጸሀይ ሀይል በመታገዝ ከሚጠናከሩ የአየር ሁኔታ ክስተቶች በመነሳት …

Oct. 1, 2024 - Oct. 31, 2024
Read More