1-31 July 2025
በመጪው የጁላይ ወር ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ክስተቶች እየተጠናከሩ የሚመጡበት ወር ነው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም አልፎ አልፎ ከሚጠናከሩት የአየር ሁኔታ ክስተቶች ላይ በመነሳትም የጎርፍ ተጋላጭ በሆኑት እና በከተሞች አከባቢዎች ላይ ቅጽበታዊ ጎርፍ ሊያስከትል የሚችል ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚኖር የአሀዛዊ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማለ፡፡