Featured
Featured News
የአየር ትንበያ አገልግሎት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎችን እየሰጠ መሆኑ ዋና ዳይሬክተሩ ገለፁ
Latest
All News Updates
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ጥር 3 ቀን 2016 ዓ.ም በአዳማ ከተማ ያለፈው የበጋ ወቅት የአየር ጠባይ ግምገማና በሚቀጥለው የበልግ ወቅት የሚጠበቀውን የወቅት አየር ጠባይ አዝማሚያን ይፋ ለማድረግ ባዘጋጀው መድረክ ላይ መጪው በልግ አሁን በትሮፒ…
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተርና በዓለም ሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ አህጉር ፕሬዝዳንት አቶ ፈጠነ ተሾመ ጥር 03/2016 ዓ.ም ከሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ የአየር ትንበያ አገልግሎት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎችን እየሰጠ መሆኑን ገልፀው…
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አመራሮች እና ሠራተኞች በአዲስ አበባ ሳይንስ ሙዚየም ተገኝተው ሀገር አቀፍ የቱሪዝም እና ሆስፒታሊቲ አውደ ርዕይን ጥቅምት 20 ቀን 2016 ዓ.ም ጉብኝተዋል፡፡
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ብሔራዊ የአየር ጠባይ ማዕቀፍን በክልል ደረጃ ተግባራዊ ለማድረግ ከሁሉም ክልል መንግስታት የውሃ፣ የአደጋ ስጋት፣ የግብርና፣ የጤና እና የአካባቢ ጥበቃ የቢሮ ሃላፊዎች እንዲሁም የክልሎቹ ፕሬዝዳንቶችና ተወካዎቻቸው በተ…
ኢትዮጵያ የአፍሪካ (ምስራቅ አፍሪካ) ሪጅን አንድን በመወከል የዓለም ሚቲዎሮሎጂ ድርጅት ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ሆና ጄኔቭ ስዊዘርላንድ በሚገኘው የዓለም ሚቲዎሮሎጂ ድርጅት ካውንስል ሰኔ 14 ቀን 2006 ዓ.ም በተደረገ ስብሰባ መመረጧ ታውቋል።
The 10th EUMETSAT User Forum in Africa will take place at the UN-ECA conference centre in Addis Ababa from 1-5 October 2012. The forum is organised in collabor…