Featured News

Featured
የአየር ትንበያ አገልግሎት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎችን እየሰጠ መሆኑ ዋና ዳይሬክተሩ ገለፁ
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተርና በዓለም ሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ አህጉር ፕሬዝዳንት አቶ ፈጠነ ተሾመ ጥር 03/2016 ዓ.ም ከሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ የአየር ትንበያ አገልግሎት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎችን እየሰጠ መሆኑን ገልፀው ባለፈው የበጋ ወቅት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ መደበኛና ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደተስተዋለባቸውና ይህም ሁኔታ በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው ለሆኑት በደቡብና ደቡብ ምስራቅ ለሚገኙ አርሶ አደርና አርብቶ አደር ምቹ ሁኔታን የፈጠረ መሆኑ አብራርተዋል።
All News Updates
Filter by News Type
Filter by Service
Filter by Year
Showing 48 results

News
በሚቲዎሮሎጂ ዘርፍ የሚሰሩ የጥናትና ምርምር ስራዎች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸዉ ተጠቆመ
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በአዳማ ከተማ ለሶስት ቀናት ሲካሄድ የነበረ የሚቲዎሮሎጂ ሳይንስ ተመራማሪዎች ፎረም ተጠናቀቀ።

News
በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የደቡብና ደቡብ ምስራቅ አካባቢዎች ላይ መደበኛ እና ከመደበኛ በታች ዝናብ እንደሚኖራቸው ተጠቆመ
የበጋ 2017 ወቅት በትሮፒካል ፓስፊክ ውቅያኖስ የባህር ወለል ሙቀት ከመደበኛ በታች መቀዝቀዝ (ENSO-LA NINA) ሲሆን እንዲሁም የሰሜናዊ ህንድ ውቅያኖስ የባህር ወለል ሙቀት ከመደበኛ ጋር የተቀራረበ (IOD- NEUTRAL) ሆኖ ሊቆይ እንደሚችል …

News
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች በአንድ ጀንበር 600 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሀ-ግብር ላይ ተሳተፉ
ነሐሴ 17 ቀን 2016 ዓ.ም( ኢ ሚ ኢ ) "የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ !" በሚል መሪ ቃል በአንድ ጀንበር 600 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል ሀገር አቀፍ መርሀ-ግብር ላይ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሠራተኞች በኦሮሚያ ክልል በሰ…

News
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ከመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ከመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ጋር የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለትን በቅንጅት ለመተግበር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ፡፡

News
የካሜሮን ልኡክ በኢንስቲትዩቱ
ከካሜሩን ከሚቲዎሮሎጂ ከግብርና እና ከአካባቢ ጥበቃ ሚኒስቴር የተውጣጡ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ውስጥ በመገኘት የስራ ጉብኝትና የልምድ ልውውጥ እያደረጉ ነው። ስምንት አባላት ያሉት ይህ ልኡክን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተርና…

News
የዓለም ሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ አህጉር አሶሴሽን የስራ አመራር ስብሰባውን እየካሄደ ነው
እ.አ.አ. ከኦገስት 9-10 ቀን 2024 በሩዋንዳ ኪጋሊ እየተካሄደ ያለው የአፍሪካ አህጉር አሶሴሽን የስራ አመራር ስብሰባ መድረክ በዓለም ሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ አህጉር አሶሴሽን ፕሬዝዳንት እና በዓለም ሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ ተጠሪ …