Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 561 results
Daily Weather Report 26 March 14
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚህም ጋር በዲላ፣ ኮንሶ፣ ጂንካ፣ አርባምንጭ፣ ወላይታሶዶ፣ አማን፣ ቦሬ፣ ጭራ፣ በደሌ፣ ነቀምቴ፣ ወገልጤና፣ መካነሰላም እና ደብረማርቆስ ከቀላል እስ…
Daily Weather Report 26 March 13
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ የሀገሪቱ አካባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በቦረና፣ ባሌና ምስራቅ ባሌ፣ በአርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ምዕራብና ምስራቅ ሐረርጌ፣ ጅማ፣ ምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብና ምስራቅ ሸዋ፣ ሐዋሳ፣ ጋሞ፣ …
Daily Weather Report 26 March 12
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ የሀገሪቱ አካባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በአርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ምዕራብና ምስራቅ ሐረርጌ፣ ጅማ፣ ምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብና ምስራቅ ሸዋ፣ ሐዋሳ፣ ወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ም…
Daily Weather Report 26 March 11
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ የሀገሪቱ አካባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በጉጂና ምዕራብ ጉጂ፣ አርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ምዕራብና ምስራቅ ሐረርጌ፣ ጅማ፣ ምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብና ምስራቅ ሸዋ፣ ሐዋሳ፣ ወላይታ፣ ጋሞ፣ …
Daily Weather Report 26 March 10
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ የሀገሪቱ አካባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በጉጂና ምዕራብ ጉጂ፣ ምስራቅ ባሌ፣ አርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ምዕራብና ምስራቅ ሐረርጌ፣ ጅማ፣ ምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብና ምስራቅ ሸዋ፣ ሐዋሳ፣ ወ…
Daily Weather Report 26 March 09
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገሪቱ አካባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ በመሆኑም በጋሞ፣ ጎፋ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ኮንሶ፣ ጌዲኦ፣ ሐዋሳ፣ ስለጤ፣ ሀድያ፣ ጉራጌ፣ ቦረና፣ ጉጂና ምዕራብ ጉጂ፣ ባሌ፣ ምስራቅ ሐረርጌ፣ ጅማ፣ ምዕራብና ደ…