Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 260 results

Daily Weather Report 25 Apr 14
በትናንትናው ዕለት በልግ ዋነኛና ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የሀገራችን ክፍሎች ላይ ጠንካራና የተስፋፋ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የቦረና እና ምስራቅ ቦረና፣ ምዕራብ ጉጂ፣ አርሲ፣ ምዕራብና ምስራቅ ሐረርጌ፣ ጅማ፣ ኢሉባቦር፣…

Daily Weather Report 25 Apr 13
በትናንትናው ዕለት በልግ ዋነኛና ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የሀገራችን ክፍሎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን የነበራቸው ሲሆንና፤ በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ አግኝተዋል፡፡ ለአብነትም በሞያሌ፣ ያቤሎ፣ ቦሬ፣ ቡሌሆ…

Daily Weather Report 25 Apr 12
በትናንትናው ዕለት በልግ ዋነኛና ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የሀገራችን ክፍሎች ላይ የተስፋፋ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ስለሆነም በሳዉላ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ምዕራብ አባያ፣ ተርጫ፣ ቢላቴ፣ ሐዋሳ፣ ነገሌ፣ ባሌሮቤ፣ አርሲሮቤ፣ ወሊሶ፣ ካቺሴ፣ ጅማ፣ ጭ…

Daily Weather Report 25 Apr 11
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ አማራ፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና በምዕራብ ኦሮሚያ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአሶሳ፣ በየትኖራ፣ በሻምቡ፣ በጊምቢ እና በካችስ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቦባቸዋል፡፡ በሌላ በኩል የቀኑ ከፍ…

Daily Weather Report 25 Apr 10
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምዕራብ፣ በምስራቅ፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ ምስራቅ፣ በደቡብ ምዕራብና በደቡብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያይዞም በቻግኒ፣ ጊዳ አያና፣ ነጆ፣ አይራ፣ ነቀምቴ፣ በደሌ፣ አርጆ፣ ጊምብ፣ ደ…

Daily Weather Report 25 Apr 09
በትናንትናዉ ዕለት በምዕራብ፣ በደቡብ እና በሰሜን ምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ በመሆኑም በጅማ፣ አርጆ፣ ሊሙገነት፣ ቡሬ፣ ጋምቤላ፣ ጃራ፣ ባሌሮቤ፣ ዶሎመና፣ ነገሌ፣ ቡሌሆራ፣ ሐዋሳ፣ ወላይታ፣ ጂንካ፣ ዲላ፣ ብላቴ፣ ቡርጂ…