Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day
Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 685 results
Daily Weather Report 26 June15
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ ሰሜን ምስራቅ፣ ምስራቅ፣ በመካከለኛዉ እና በደቡብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በጅማ፣ አዲስ አበባ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ምስራቅና ምዕራብ ወለጋ፣ ምስራቅና …
Daily Weather Report 26 June14
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛዉ እና በደቡብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ምስራቅ ወለጋ፣ ሰሜን ጎንደር እና ቡርጂ ዞኖች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው …
Daily Weather Report 26 June13
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛዉ እና በደቡብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በምዕራብ ጎንደር እና አኝዋክ ዞኖች ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በመተማ፣ ድሬዳዋ፣…
Daily Weather Report 26 June12
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ ምስራቅ፣ በመካከለኛዉ እና በደቡብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ምስራቅና ምዕራብ ወለጋ፣ ምስራቅ ሐረርጌ ፣ ጌዴኦ፣ ሸካ፣ ቤንች ሸኮ፣ አዊ ዞን …
Daily Weather Report 26 June11
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ ምስራቅ፣ በመካከለኛዉ እና በደቡብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በጅማ፣ ጉጂ፣ ባሌ፣ አርሲ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ሆሮ ጉዱሩ፣ ምስራቅና ምዕራብ ወለጋ፣ ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፣ ም…
Daily Weather Report 26 June10
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ ሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛዉ እና በደቡብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ምስራቅና ምዕራብ ወለጋ፣ ባሌና ምስራቅ ባሌ፣ አርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ቦረና፣ ምዕራብና …