Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 260 results
Daily Weather Report 25 Feb 23
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ በሌላ በኩል በምዕራብ አበያ፣ በአርባ ምንጭ፣ በኮንሶ፣ በመተሓራ እና በጎዴ የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ35°C በላይ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡
Issued on: Feb. 23, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Feb 22
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በሰሜን የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በደንግላ እና በጎሬ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በጋምቤላ፣ በፉኚዶ፣ በላሬ፣ በቴፒ፣ በተርጫ፣ በአ…
Issued on: Feb. 22, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Feb 21
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በሰሜን ምዕራብ እና በምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአዲግራት፣ በስንቃጣ፣ በደብረታቦር፣ በዳንግላ እና በጎሬ ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29 ሚ.ሜ) መጠን ያለው …
Issued on: Feb. 21, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Feb 20
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በጋቲራ እና ጭራ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በኩል በፉኝዶ፣ በጋምቤላ እና በጎዴ የቀኑ ከፍተኛ የሙቀት መጠን ከ40°C በላይ ሆኖ ተመዝግ…
Issued on: Feb. 20, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Feb 19
በትናንትናው ዕለት በምዕራብ አማራ፣ በቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ በምዕራብ ኦሮሚያ እና በጋምቤላ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በደባርቅ፣ በአይከል፣ በጎንደር፣ በፓዌ፣ በጋቲራ፣ በጋምቤላ፣ በላሬ እና በፉኝዶ ከቀላል እስከ መካከለኛ (1-29 ሚ.…
Issued on: Feb. 19, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Feb 18
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በምዕራብ እና በደቡብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ የምስራቅ ትግራይ ዞን፤ የሰሜን፣ ማዕከላዊና ደቡብ ጎንደር፣ አዊ ዞን፣ ሰሜንና ደቡብ ወሎ ዞኖች፤ የኢሉባቦር፣ …
Issued on: Feb. 18, 2025 Read More