Ten Days Forecast

The "Ten Days Forecast Product" provided by the Ethiopian Meteorology Institute is a comprehensive product that offers detailed insights into the weather patterns expected for the coming ten days. It includes vital data on temperature variations, rainfall probabilities, and extreme weather conditions, alongside tailored advisories to help individuals and professionals across various socio-economic sectors. By integrating this information, users can make informed decisions in agriculture, such as when to plant or harvest, in construction, to plan work schedules around expected weather disruptions, and in disaster management, to prepare for and mitigate the risks of potential weather-related emergencies. This forecast serves as a critical tool for planning and preparedness, reducing weather-related risks, and optimizing activities that are susceptible to climatic conditions.

Ten Days Forecast

Browse Product Updates

Year
Month
Showing 88 results
21-31_October 2024
21-31_October 2024

በሚቀጥሉት ቀናት ዝናብ ሰጭ የአየር ሁኔታ ክስተቶች በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የደቡብ እና ደቡብ ምስራቅ እንዲሁም በምዕራብና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የተሻለ ገጽታ ይኖራቸዋል፡፡ በመሆኑም በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑ…

11-20_ October 2024
11-20_ October 2024

በሚቀጥሉት የኦክቶበር ሁለተኛዉ አሥር ቀናት ዝናብ ሰጭ የአየር ሁኔታ ክስተቶች በደቡብ፣ ምስራቅ፣ ደቡብ ምዕራብና ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የተሻለ ገጽታ ይኖራቸዋል፡፡ በመሆኑም በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የቦረናና ጉጂ ዞኖች፤ የሲዳማ ክ…

1-10_October -2024
1-10_October -2024

በመጪዎቹ የኦክቶበር የመጀመሪያዉ አሥር ቀናት አሁን ከሚታዩትና በቀጣይነትም ከተተነበዩት የትንበያ መረጃዎች እንደሚያሳዩት ዝናብ ሰጭ የአየር ሁኔታ ክስተቶች በአብዛኛው በደቡብ፣ በምስራቅ፣ በደቡብ ምዕራብና በምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የተሻለ ገጽታ …

21-30_September_2024
21-30_September_2024

በመጪዎቹ የሴፕቴምበር ሶስተኛዉ አሥር ቀናት በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ፣ እንዲሁም በመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ይኖራቸዋል፡፡ በተጨማሪም በፀኃይ ሀይል ታግዞ ከሚጠናከሩ የደመና ክምችቶች …

11-20_September _2024
11-20_September _2024

በመጪዎቹ የሴፕቴምበር ሁለተኛው አሥር ቀናት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ቀጣይነት ይኖራቸዋል፡፡ በመሆኑም በሰሜን ምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በምዕራብ እንዲሁም በመካከለኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ከቀላል እስከ መካከለ…

1-10_September _2024
1-10_September _2024

በመጪዎቹ የሴፕቴምበር የመጀመሪያዎቹ አሥር ቀናት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች በተለይም በምዕራብ አጋማሽ እንዲሁም በመካከለኛው የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡