በሚቀጥሉት ስምንት ቀናት ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ ሊያደርጉ የሚችሉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ቀስ በቀስ እንደሚጠናከሩ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በደቡብ ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ እንዲሁም በስምጥ ሸለቆና አጎራባች አካባቢዎች የተሻለ ገፅታ ይኖራቸዋል፡፡ በመሆኑም አልፎ አልፎ ከሚጠናከሩት የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ላይ በመነሳት በበልግ አብቃይ አከባቢዎች በሆኑት የመካከለኛዉ፣ የሰሜን ምስራቅ እና የደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አከባቢዎች በጥቂት ቦታዎቻቸው ላይ ቀላል መጠን ያለው ዝናብ እንደሚያገኙ አሃዛዊ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ ፡፡