11-20 _February 2025

Bulletin

በሚቀጥሉት አሥር ቀናት ለዝናብ መፈጠር መንስኤ የሚሆኑት የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ቀስ በቀስ እየተጠናከሩ ሊሄዱ እንደሚችሉ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ$ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በሰሜን ምስራቅ፤ በምስራቅ፣ በምዕራብ እና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የተሻለ ገፅታ ይኖራቸዋል ፡፡ በተጨማሪም አልፎ አልፎ ከሚጠናከሩት የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ላይ በመነሳት በተለይም በደቡብ ምዕራብ እና በሰሜን ምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚኖረው አሃዛዊ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡

Document