Monthly Forecast
Our Monthly Forecast Bulletin delivers essential insights into the forecast for the month ahead alongside the past month's weather, detailing rainfall and temperature patterns. Additionally, it includes an update on the seasonal forecast, empowering us to make informed decisions across all sociology-economic sectors, including in agriculture, construction, health, water or disaster risk management. With this information, we can strategically plan and adapt, enhancing resilience and efficiency in the face of our changing climate.
Browse Product Updates
በመጪው ሴፕቴምበር በምዕራብ አማራ፣ በቤንሻንጉል-ጉሙዝ፤ በጋምቤላ፤ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮዽያ፤ በኦሮሚያ ምዕራባዊ አጋማሽ ላይ የክረምቱ ዝናብ እስከ ወሩ መጨረሻ ድረስ የሚቀጥል ሲሆን፤ በመጠን ረገድ ደግሞ አብዛኛው ትግራይ፤ የአማራ ምሥራቃዊ አጋማሽ፤ …
በመጪው የኦገስት ወር ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች እየተጠናከሩ ሊሄዱ እንደሚችሉ አሃዛዊ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ከሚጠናከሩት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ጋር ተያይዞ በተለይም በሰሜን ምስራቅ፣ በሰሜን፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ ምዕራብና …
በመጪው የጁን ወር ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ሥፍራዎች ላይ አንጻራዊ ጥንካሬ እንደሚኖራቸው የአሀዛዊ የትንበያ መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በተለይም በምዕራብ አጋማሽ ኢትዮጵያ ዝናቡ በመጠንም ሆነ በሥርጭት የ…
በመጪው ወር ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በአብዛኛዎቹ የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ እንደሚጠናከሩና ከዚህም ጋር ተያይዞ ከቀደሙት ሶስት የበልግ ወራት በመጠንም ሆነ በሥርጭት የተሻለ ዝናብ በብዙ የሀገሪቱ…
በማርች የመጀመሪያው አስር ቀናት በመካከለኛው፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በደቡብ፣ በደቡብ ምዕራብ እንዲሁም በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን እና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በመካከለኛው፣ በምስራቅ፤ በሰሜን ምስራቅ፣ በደቡብ…
በሚቀጥለው የማርች ወር ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በተለይም በመካከለኛዉ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅና በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ እየተጠናከሩ ይመጣሉ፡፡ ስለሆነም በተለይም ከወሩ አጋማሽ ጀምሮ ቀስ በቀስ ወደ ደቡብ እና ደቡብ ምስራ…