Featured News

Featured
የአየር ትንበያ አገልግሎት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎችን እየሰጠ መሆኑ ዋና ዳይሬክተሩ ገለፁ
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተርና በዓለም ሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ አህጉር ፕሬዝዳንት አቶ ፈጠነ ተሾመ ጥር 03/2016 ዓ.ም ከሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ የአየር ትንበያ አገልግሎት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎችን እየሰጠ መሆኑን ገልፀው ባለፈው የበጋ ወቅት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ መደበኛና ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደተስተዋለባቸውና ይህም ሁኔታ በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው ለሆኑት በደቡብና ደቡብ ምስራቅ ለሚገኙ አርሶ አደርና አርብቶ አደር ምቹ ሁኔታን የፈጠረ መሆኑ አብራርተዋል።
All News Updates
Filter by News Type
Filter by Service
Filter by Year
Showing 48 results

News
አመታዊ የአየር ጠባይን የሚገልፅ መፅሄት
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አመታዊ የአየር ጠባይን የሚገልፅ መፅሄት /Annual State of Climate/ አዘጋጅቶ የውሃና ኢነርጂ ሚንስቴር ሚንስትር ዶ/ር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት በኢንተር …

News
Dr. Abdullah Al Manduos President of the WMO, gave a speech at the International Hydro Met Conference
The first International Hydro Met conference hosted by Ministry of Water and Energy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia was held from 4-5 November 2…

News
Dr. Abdulla Al Manduos Director General of the NCM and the President of WMO visited the building status of EMI and WMO Regional office for Africa
The Director General of the National Center of Meteorology (NCM) and the President of the World Meteorological Organization, Dr. Abdullah Al Manduos, visited t…

News
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የትንበያ አቅምን ለማጠናከር የሚያግዝ የ9.9 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ አገኘ
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በተባበሩት መንግስታት ባለ ብዙ አጋር ፈንድ የሚደገፍ GBON-SOFF በሀገር ውስጥ የአየር ሁኔታ መከታተያ ጣቢያ በማቋቋም የምትሰበስባቸውና ለዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ የምታጋራቸው የሚቲዎሮሎጂ መረጃዎችን ለማጠናከር የሚ…

News
የአየር ጠባይ መረጃና አገልግሎቶች ለEACEnhancing Adaptive Capacity to community ፕሮጀክት ተጠቃሚዎች ስልጠና ተሰጠ
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ለEAC /Enhancing Adaptive Capacity to community/ ፕሮጀክት ተጠቃሚዎች በአየር ጠባይ መረጃና አገልግሎቶች ላይ ሥልጠና ተሰጠ፡፡ ሥልጠናው በምስራቅና መካከለኛው ኦሮሚያ የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት …

News
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ከአካባቢ ጥበቃና ከተባባሩት የዓለም መንግስታት የልማት ፕሮግራም ጋር በተመተባባር ያቋቋመው የሚቲዎሮሎጂ ጣቢያን አስመረቀ
ኢንስቲትዩቱ ከአካባቢ ጥበቃና ከተባባሩት የዓለም መንግስታት የልማት ፕሮግራም ጋር በተመተባባር በኦሮሚያ-ባቢሌ፣በማዕከላዊ ኢትዮጵያ-ዌራዲጆ፣ በሱማሌ-ሀረዋ እና በአፋር-ደዌ ላይ ሰው አልባ የአየር ሁኔታ መመዝገቢያ ጣቢያዎችን በማቋቋም ህዳር 15 ቀን 2…