Featured News

Featured
የአየር ትንበያ አገልግሎት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎችን እየሰጠ መሆኑ ዋና ዳይሬክተሩ ገለፁ
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተርና በዓለም ሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ አህጉር ፕሬዝዳንት አቶ ፈጠነ ተሾመ ጥር 03/2016 ዓ.ም ከሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ የአየር ትንበያ አገልግሎት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎችን እየሰጠ መሆኑን ገልፀው ባለፈው የበጋ ወቅት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ መደበኛና ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደተስተዋለባቸውና ይህም ሁኔታ በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው ለሆኑት በደቡብና ደቡብ ምስራቅ ለሚገኙ አርሶ አደርና አርብቶ አደር ምቹ ሁኔታን የፈጠረ መሆኑ አብራርተዋል።
All News Updates
Filter by News Type
Filter by Service
Filter by Year
Showing 48 results

News
የመኮ ራዳር ማቋቋሚያ ሳይት ዙሪያ ከባለድርሻዎች ጋር ውይይት ተካሄደ
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ መንግስት ከፊላንድ መንግስት የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩትን አቅም ለመገንባት ባደረገው የብድርና እርዳታ ስምምነት ከሚተከሉት ሶስት ራዳሮች ውስጥ የመኮ ሳይት ለሚገኙ የወረዳው የህ/ተ/ም/ቤት አባል፣ ከቡኖ በደሌ …

News
በኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ጉብኝት ያደረጉት የቻይና ሚቲዎሮሎጂ አስተዳደር ልኡክ በቆይታቸው ደስተኛ መሆናቸውን ገለፁ
የቻይና ሚቲዎሮሎጂ አስተዳደር አስተዳዳሪ እና በአለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የቻይና ቋሚ ተጠሪ በሆኑት በDr. CHEN Zhenlin የተመራው ልኡክ በኢትዮጵያ በነበራቸው ቆይታ እጅግ መደሰታቸውን ገልፀዋል፡፡

News
የቆላማ አካባቢን ኑሮን መቋቋም የሚያስችል ፕሮጀክት- በአፋር
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ከመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለአርብቶ አደርና ለከፊል አርብቶ አደሩ የአየር ሁኔታና ጠባይ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ስራዎችን ለመስራት የሚያግዝ ፕሮጀክት በአፋር ክልል ይፋ አደረገ

News
በጂቡቲ ሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ኤጀንሲ ም/ዋና ዳይሬክተር የተመራ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የልምድ ልውውጥ ለማድረግ አዲስ አበባ ገባ
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተርና በአለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ አህጉር ፕሬዝዳንት አቶ ፈጠነ ተሾመ የልዑካን ቡድኑን ተቀበለው ያነጋገሩ ሲሆን ኢንስቲትዩቱ በተለይም በትንበያ ዘረፍ ተዓማኒነት ያለው የቅድመ ማስጠንቀቂያ ስርዓ…

News
የኢትዮጵያን ልዕልና የሚያረጋግጥ እና ወደ ከፍታ የሚያሻግር ስራ መሰራት አንደሚገባ ተገለፀ
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንሰቲትዩት የዋናው መስሪያቤት እንዲሁም የም/መ ኦሮሚያ የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ማእከል አመራርና ሰራተኞች ገዥው ብልፅግና ፓርቲ የተመሰረተበትን 5ኛ ዓመት ''የህልም ጉልበት ለእመርታዊ እድገት'' በሚል መሪ ቃል በድምቀት አክብረ…

News
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዪት ከመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለአርብቶ አደርና ለከፊል አርብቶ አደሩ የአየር ሁኔታና ጠባይ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ስራዎችን ለመስራት የሚያግዝ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተርና በአለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ አህጉር ፕሬዚዳንት አቶ ፈጠነ ተሾመ መድረኩን በንግግር በከፈቱበት ወቅት የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የሚሰጠውን አገልግሎት ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት …