Featured News

Featured
የአየር ትንበያ አገልግሎት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎችን እየሰጠ መሆኑ ዋና ዳይሬክተሩ ገለፁ
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተርና በዓለም ሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ አህጉር ፕሬዝዳንት አቶ ፈጠነ ተሾመ ጥር 03/2016 ዓ.ም ከሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ የአየር ትንበያ አገልግሎት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎችን እየሰጠ መሆኑን ገልፀው ባለፈው የበጋ ወቅት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ መደበኛና ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደተስተዋለባቸውና ይህም ሁኔታ በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው ለሆኑት በደቡብና ደቡብ ምስራቅ ለሚገኙ አርሶ አደርና አርብቶ አደር ምቹ ሁኔታን የፈጠረ መሆኑ አብራርተዋል።
All News Updates
Filter by News Type
Filter by Service
Filter by Year
Showing 48 results

News
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ከሞይንኮ ጋር የቅድመ ማስጠንቀቂያ ስራዎችን ለማሳለጥ የሚግዙ ተሽከርካሪዎችን ለመግዛት የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬከተርና በአለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ አህጉር ፕሬዝዳንት አቶ ፈጠነ ተሾመ በፊርማ ስነ ስርዓቱ ወቀት እንደገለጹት ኢንስቲትዩቱ በተፋሰስ ደረጃ ተዓማኒነት ያለው ትንበያና ቅድመ ማስጠንቀቂያ ስራዎችን ለመስራት ከውሃና ኢነር…

News
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በጋምቤላ ክልል የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ማዕከል ያስገነባው የG+2 ህንፃ አስመረቀ
ኢንስቲትዩቱ በጋምቤላ ክልል የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ማዕከል ያስገነባውን የG+2 ህንፃ የጋምቤላ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድርና የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ሀላፊ እንዲሁም ሌሎች የክልሉ የስራ ኃላፊዎች፣ የኢንስቲትዩቱ አመራሮችና ሰራተኞች በተገኙበት ታህሳ…

News
ሶፍ በጋምቤላ
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት በሀገር ውስጥ የአየር ሁኔታ መከታተያ ጣቢያ በማቋቋም የምትሰበስባቸውና ለዓለም አቀፍ ማሕበረሰብ የምታጋራቸው የሚቲዎሮሎጂ መረጃዎችን ለማጠናከር የሚያግዘ ፕሮጀክት በጋምቤላ ክልል ተግባራዊ ለማድረግ የግንዛቤ ማስጨበጫ …

News
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ስራተኞች የኢንስቲትዩቱን የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያው ስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸምን በተመለከተ ግምገማ በማድረግ ውይይት አካሂደዋል
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ስራተኞች የኢንስቲትዩቱን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸምን በተመለከተ ግምገማ በማድረግ ውይይት አካሂደዋል።

News
በደቡብ ክልልየቆላማ አካባቢን ኑሮንለመቋቋም የቅድመማስጠንቀቂያ ስርዓትንለመዘርጋት የሚያግዝ ፕሮጀክትይፋ ሆነ
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩትየቆላማ አካባቢንኑሮን ለመቋቋምየቅድመ ማስጠንቀቂያ ስራዎችንናስርዓትን በወረዳደረጃ ለመዘርጋትየሚያግዝ ከመስኖና ቆላማአካባቢ ልማትሚኒስቴር ጋርበመሆን እየተገበረ ያለውፕሮጀክት በደቡብኢትዮጵያ ክልል በአርባምንጭ ከተማይፋ …

News
ለአርብቶ አደርና ለከፊል አርብቶ አደሩ የአየር ሁኔታና ጠባይ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ስራዎችን ለመስራት የሚያግዝ ፕሮጀክት በሚዛን አማን
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ከመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለአርብቶ አደርና ለከፊል አርብቶ አደሩ የአየር ሁኔታና ጠባይ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ስራዎችን ለመስራት የሚያግዝ ፕሮጀክት ደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ክልል በሚዛን አማን…