Our Daily Weather Reports
Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Browse Updates
Filter by Year
Filter by Month
Showing 260 results

Daily Weather Report 25 Mar 20
Yesterday, there was cloud cover overage over the northeast, west, central, southwest and southern regions of our country. In connection with this, light to mo…

Daily Weather Report 25 Mar 19
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በምስራቅ እና በደቡብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ ጠንካራ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በመቀሌ፣ ፍረወይኒ፣ አፅቢ፣ ላሊበላ፣ ነፋስ መውጫ፣ ሲሪንቃ፣ ወገል ጤና፣ ኮምቦልቻ፣ ጨፋ፣ መሀ…

Daily Weather Report 25 Mar 18
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በምስራቅ፣ በደቡብ ምዕራብና በደቡብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም አፅቢ፣ ስንቃጣ፣ አዲግራት፣ ማይጨው፣ ላሊበላ፣ ሲሪንቃ፣ ኮምቦልቻ፣ ጨፋ፣ ወረኢሉ፣ ማጀቴ…

Daily Weather Report 25 Mar 17
በትናንትናው ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የምስራቅ ትግራይ ዞን፤ የምስራቅ ጎጃም፣ ሰሜን ሸዋ፣ ሰሜን እና ደቡብ ወሎ ዞኖች፤ የአዉሲ ዞን፤ የአርሲ፣ …

Daily Weather Report 25 Mar 16
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያይዘም በደባርቅ፣ ጭራ፣ ሳውላ እና ማጂ ቀላል መጠን ያለዉ ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ …

Daily Weather Report 25 Mar 15
በትናንትናዉ ዕለት በሰሜን ምስራቅ፣በሰሜን ምዕራብ፣ በምዕራብ፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብና በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸዉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያይዘም በአምባ ማርያም እና ማጂ ቀላል መጠን ያለዉ ዝናብ ተመዝግቧል፡፡ በሌላ በ…