Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 260 results
Daily Weather Report 25 Apr 23
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘም በአርባምንጭ፣ ወላይታሶዶ፣ ምዕራብ አባያ፣ ጂንካ፣ ብላቴ፣ ሀዋሳ፣ አይራ፣ አርሲሮቤ፣ አደሌ፣ ባሌሮቤ፣ ነገሌ፣ ቦሬ፣ ገለምሶ፣ …
Issued on: April 23, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Apr 22
በትናንትናው ዕለት በደቡብ፣ በምስራቅና በሰሜን ምዕራብ የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘም ሐረር፣ ኩርፋጨሌ፣ ሐሮማያ፣ አደሌ፣ ነገሌ፣ ቦሬ፣ ዶሎኦዶ፣ ጎንደር እና ደባርቅ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝና…
Issued on: April 22, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Apr 21
ባለፉት ሶስት ቀናት በልግ ዋነኛና ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት እንዲሁም በሰሜን የሀገራችን ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የቦረና እና ምስራቅ ቦረና፣ ምዕራብ ጉጂ፣ አርሲ፣ ጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ሰሜን፣ ምዕራብ፣ ደቡብ ም…
Issued on: April 21, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Apr 17
በትናንትናው ዕለት በልግ ዋነኛ እና ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የሀገራችን አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በሽላቦ፣ ነገሌ፣ ሞያሌ፣ ያቤሎ፣ ቦሬ፣ ሂርና፣ መተሀራ፣ አርጆ፣ ጎሬ፣ አንገርጉትን፣ ጊምቢ፣ ጉንዶመስቀል…
Issued on: April 17, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Apr 16
በትናንትናው ዕለት በልግ ዋነኛና ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የሀገራችን ክፍሎች ላይ ጠንካራና የተስፋፋ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የቦረና እና ምስራቅ ቦረና፣ ምዕራብ ጉጂ፣ አርሲ፣ ምዕራብና ምስራቅ ሐረርጌ፣ ጅማ፣ ኢሉባቦር፣…
Issued on: April 16, 2025 Read More
Daily Weather Report 25 Apr 15
በትናንትናው ዕለት በልግ ዋነኛና ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የሀገራችን ክፍሎች ላይ ጠንካራና የተስፋፋ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም ጉጂና ምዕራብ ጉጂ፣ ቦረና እና ምስራቅ ቦረና፣ ባሌና ምስራቅ ባሌ፣ አርሲና ምዕራብ አርሲ፣ጅማ…
Issued on: April 15, 2025 Read More