Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 600 results
Daily Weather Report 26 March 17
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት እንዲሁም በምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በሻምቡ፣ አርጆ፣ ጋምቤላ፣ ቡሬ፣ አቦቦ፣ ፉኝዶ፣ አሺ፣ ተርኮዲ፣ ኩሚ፣ ትንሹ ሜቲ፣ አርባምንጭ፣ ዲላ፣ አጋሮ፣ ዳሮ…
Issued on: March 17, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 March 16
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት እንዲሁም በሰሜን ምዕራብና ምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በላይበር፣ ሸንዲ፣ አርጆ፣ በደሌ፣ ጭራ፣ ቴፒ፣ አርባምንጭ እና አንጋጫ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠ…
Issued on: March 16, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 March 15
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት አካባቢዎች እንዲሁም በምዕራብ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚህም ጋር ተያይዞ በይርጋጨፌ፣ ብላቴ፣ ሀዋሳ፣ ጂንካ፣ ዲላ፣ አርባምንጭ፣ ምዕራብ አባያ፣ ቴፒ፣ ጉበቲ፣ ቦሬ፣ ቡሌሆራ፣ ጋ…
Issued on: March 15, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 March 14
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚህም ጋር በዲላ፣ ኮንሶ፣ ጂንካ፣ አርባምንጭ፣ ወላይታሶዶ፣ አማን፣ ቦሬ፣ ጭራ፣ በደሌ፣ ነቀምቴ፣ ወገልጤና፣ መካነሰላም እና ደብረማርቆስ ከቀላል እስ…
Issued on: March 14, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 March 13
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ የሀገሪቱ አካባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በቦረና፣ ባሌና ምስራቅ ባሌ፣ በአርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ምዕራብና ምስራቅ ሐረርጌ፣ ጅማ፣ ምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብና ምስራቅ ሸዋ፣ ሐዋሳ፣ ጋሞ፣ …
Issued on: March 13, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 March 12
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ የሀገሪቱ አካባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በአርሲና ምዕራብ አርሲ፣ ምዕራብና ምስራቅ ሐረርጌ፣ ጅማ፣ ምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብና ምስራቅ ሸዋ፣ ሐዋሳ፣ ወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ም…
Issued on: March 12, 2026 Read More