Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Our Daily Weather Reports

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 686 results
Daily Weather Report 24 Sep 24
በትናንትናው ዕለት አይከል፣ ባህርዳር፣ ፓዌ፣ ዳንግላ፣ ቻግኒ፣ ጨፋ፣ ወራኢሉ፣ ማንኩሽ፣ ኤሊዳር፣ ዱብቲ፣ አይራ፣ ነቀምቴ፣ ጎሬ፣ ጭራ፣ አርሲሮቤ፣ አደሌ፣ ቦሬ፣ ቡሌሆራ፣ ነገሌ፣ አለምተፈሪ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ሳዉላ፣ አርባ ምንጭ፣ አማን፣ ቴፒ፣ ፉኚዶ፣ ሐ…
Issued on: Sept. 24, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Sep 22
በትናትናው ዕለት አይከል፤ ቻግኒ፣ ዳንግላ፣ ባህር ዳር፣ በደ/ወርቅ፣ ኮምቦልቻ፣ ስሪንቃ፣ ጨፋ፣ መሃል ሜዳ፣ ዳሊፋጊ፤ አሶሳ፣ ነቀምቴ፣ ሻምቡ፣ ካቺስ፣ አርጆ፣ አይራ፣ ጎሬ፣ ቡሬ፣ ሊሙ ገነት፣ አቦምሳ፣ ቁሉምሳ፣ አደሌ፣ አርሲ፣ ቡሌሆራ፣ ነገሌ፣ ሞያሌ፣…
Issued on: Sept. 22, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Sep 21
በትናትናው ዕለት በመቀሌ፤ አይከል፤ ሻሁራ፣ ዳንግላ፣ ባህር ዳር፣ በደ/ወርቅ፣ ላሊበላ፣ ስሪንቃ፣ ወረኢሉ፣ ጨፋ፣ ኤሊዳር፣ ዳሊፋጊ፤ አሶሳ፣ቡለን፤ ነቀምቴ፣ ሻምቡ፣ ኢጃጂ፣ አይራ፣ ጅማ፣ ጎሬ፣ መተሐራ፣ አቦምሳ፣ ቁሉምሳ፣ ኑራኢራ፣ አደሌ፣ አርሲ፣ ቡሌሆ…
Issued on: Sept. 21, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Sep 20
በትናንትናው ዕለት በሰሜን እና ምዕራብ አማራ፤ በምዕራብ፣ ማዕከላዊ፣ ደቡብ እና ምስራቅ ኦሮሚያ፤ በጋምቤላ፤ በስዳማ፤ በደቡብ ምዕራብ እና ደቡብ ኢትዮጵያ ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የአዊ፣ ሰሜን እና ማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች፤…
Issued on: Sept. 20, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Sep 19
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የሰሜን ምዕራብ እና ማዕከላዊ ትግራይ ዞኖች፤ የደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ አዊ፣ ምዕራብ ጎጃም፣ ደቡብ ወሎ እና ሰሜን ሸዋ ዞኖች፤…
Issued on: Sept. 19, 2024 Read More
Daily Weather Report 24 Sep 18
በትናንትናው ዕለት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የሰሜን ምዕራብ፣ ማዕከላዊ፣ ደቡብ እና ደቡብ ምስራቅ ትግራይ ዞኖች፤ የደቡብና ማዕከላዊ ጎንደር፣ አዊ፣ ምዕራብና ምስራቅ ጎጃም፣ …
Issued on: Sept. 18, 2024 Read More