Daily Weather Report 24 Oct 30
Weather Summary for previous day
በትናንትናው ዕለት በሰሜን፣ በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በመካከለኛው፣ በደቡብ እና በምስራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በአዲግራት፣ አድዋ፣ ሽሬእንደስላሴ፣ ጎንደር፣ አይከል፣ ላሊበላ፣ ቻግኒ፣ አሶሳ፣ ሸርኮሌ፣ ማንኩሽ፣ ጋምቤላ፣ ነጆ፣ ጊምቢ፣ አይራ፣ ነቀምቴ፣ አርጆ፣ ሻምቡ፣ ጎሬ፣ ጭራ፣ ጅማ፣ ሊሙገነት፣ ሶኮሩ፣ ኢጃጂ፣ ካቺሴ፣ ፍቼ፣ ወሊሶ፣ ኩሉምሳ፣ አቦምሳ፣ ሚኤሶ፣ ገለምሶ፣ ባሌሮቤ፣ ጊኒር፣ ደሎመና፣ ነገሌ፣ ቦሬ፣ ያቤሎ፣ ሞያሌ፣ ዲላ፣ ሐዋሳ፣ ቢላቴ፣ ወራቤ፣ ወላይታ ሶዶ፣ አርባ ምንጭ፣ ምዕራብ አባያ፣ ሳዉላ፣ ጂንካ፣ ተርጫ፣ ማሻ፣ ቴፒ፣ ሽላቦ እና አዋሮ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን (1-29 ሚ.ሜ) ዝናብ አግኝተዋል፡፡ በተጨማሪም በደብረታቦር፣ በሆሳዕና እና በአማን ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ተመዝግቧል፡፡
Yesterday there was cloud cover in the North, West, South West, Central, South and East parts of the country. In connection with this, in Adigrat, Adwa, Shire Endesilase, Gondar, Ayikel, Lalibela, Chagni, Asossa, Sherkole, Mankush, Gambella, Nedjo, Gimbi, Aira, Nekemte, Arjo, Shambu, Gore, Chira, Jimma, Limugenet, Sokoru, Ejaji, Kachise, Fiche, Weliso, Kulumsa, Abomsa, Mieso, Gelemso, Balerobe, Ginir, Delomanna, Negelle, Bore, Yabelo, Moyale, Dilla, Hawassa, Bilate, Werabe, Walaita Sodo, Arba Minch, Mirab Abaya, Sawula, Jinka, Tercha, Masha, Tepi, Shilabo and Awaro received light to moderate rainfall (1-29 mm). Additionally, more than 30 mm of heavy rainfall was recorded over Debretabor, Hosaina and Amman.
Weather Forecast for next day
በነገው ዕለት ዝናብ ሰጭ የአየር ሁኔታ ክስተቶች በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት በደቡብና ደቡብ ምስራቅ የሀገራችን አከባቢዎች ላይ የተሻለ ጥንካሬ ይኖራቸዋል፡፡ በተመሳሳይም በምዕራብ፣ በደቡብ ምዕራብ፣ በሰሜን ምዕራብ እና በምስራቅ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ የተስፋፋ የደመና ሽፋን ይኖራቸዋል፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከኦሮሚያ ክልል የምዕራብ አርሲ፣ ባሌና ምስራቅ ባሌ፣ ጉጂና ምዕራብ ጉጂ፣ ቦረና እና ምስራቅ ቦረና ዞኖች እንዲሁም የጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ቄለም፣ ሆሮ ጉዱሩ፣ ምዕራብ እና ምስራቅ ወለጋ ዞኖች፤ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የቤንች ሸኮ፣ ሸካ፣ ከፋ፣ ኮንታ፣ ምዕራብ ኦሞ እና ዳዉሮ ዞኖች፤ ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል፣ አሶሳ፣ ካማሽ እና ማኦኮሞ ዞኖች፤ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ባስኬቶ፣ ኮንሶ፣ ቡርጂ፣ አማሮ፣ ደቡብ ኦሞ እና ጌዲኦ ዞኖች፤ ከጋምቤላ ክልል በጥቂት አኙዋክ እና ማጃንግ ዞኖች፤ የሲዳማ ክልል ዞኖች እና ከሶማሌ ክልል የዳዋ፣ ሊበን፣ አፍደር፣ ሸበሌ፣ ቆራሔ፣ ኖጎብ፣ ዶሎ፣ ኤሬር እና ጃራር ዞኖች በብዙ ቦታዎቻቸው ላይ ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን (1-29 ሚ.ሜ) ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም በፓዌ፣ በቡለን፣ በወንበራ፣ በአሶሳ፣ በካማሽ፣ በዳንግላ፣ በቻግኒ፣ በሞጣ፣ በሰከላ፣ በሊሙ፣ በጊዳአያና፣ በሱሉላ ፍንጫዓ፣ በሶኮሩ፣ በግንደበረት፣ በወንጪ፣ የየም ልዩ ዞን፣ በለሞ፣ በጊቤ፣ በስልጤ፣ በዳሎቻ፣ በሳንኩራ፣ በጠምባሮ፣ በባዳዋቾ፣ በሶዶ ዙሪያ፣ በዳሞትሶሬ፣ በሁምቦ፣ በሐዋሳ፣ በብላቴ፣ በአሌታ ወንዶ፣ በዲላ፣ በአርቤጎና፣ በኮፋሌ፣ በዶዶላ፣ በሻሻማኔ፣ በጎባ፣ በባሌ፣ በግራዋ እና በመሰላ በ24 ሰዓት ውስጥ ከ30 ሚ.ሜ በላይ ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ፡፡ በሌላ በኩል ከሚጠናከሩት የአየር ሁኔታ ክስተቶች ላይ በመነሳት በፀገደ፣ በፀለምት፣ በሽሬእንደስላሴ፣ በመተማ፣ በደባርቅ፣ በአርማጮ፣ በአቸፈር፣ በደምቢያ፣ በአለፋ፣ በፎገራ፣ በባህርዳር፣ በይልማናደንሳ፣ በደንበጫ፣ በወምበርማ፣ በጉዛማን፣ በደጀን፣ በባኮቲቤ፣ በጂባት፣ በደንዲ፣ በሜታሮቢ፣ በጀልዱ፣ በአምቦ፣ በኤጀሬ፣ በወራጃርሶ፣ በገርባጉራቻ፣ በያያጉለሌ፣ በጂዳ፣ በአዲስ አበባ፣ በቢሾፍቱ፣ በአመያ፣ በወሊሶ፣ በአዳሚቱሉ፣ በሙኔሳ፣ በሮቤ፣ በመርቲ፣ በአሰኮ፣ በአንቻር፣ በጎሎልቻ፣ በጠና፣ በዶዶታ፣ በጮሌ፣ በቦኬ፣ በቡርቃ፣ በጭሮ፣ በሐሮማያ፣ በሐረር፣ በባቢሌ፣ በቸሃ እና በቀበና ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ያገኛሉ፡፡ ስለሆነም ማህበረሰቡ የደረሱ ሰብሎችን ከወዲሁ እንዲሰበስብ ሲል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ይጠቁማል፡፡
Tomorrow, rain-producing weather events will have better strength in our country's south and southeast areas, which are the second rainy season of the Bega. Similarly, there will be widespread cloud coverage over the western, southwestern, northwestern and eastern parts of the country. Along with this, from the Oromia region west Arsi, Bale and east Bale, Guji and west Guji, Borena and east Borena zones as well as Jimma, Ilubabor, Buno Bedele, Kelam, Horo Guduru, west and east Wellega zones; from the south west Ethiopia region Bench Sheko, Sheka, Kefa, Konta, west Omo and Dawuro zones; from Benishangul Gumuz region Metekel, Asossa, Kamashi and Mao Komo zones; from the south Ethiopia region Walaita, Gamo, Gofa, Basketo, Konso, Burji, Amaro, south Omo and Gedeo zones; from the Gambella region in a few Agnuwak and Majang zones; Sidama region zones and from Somali region Dawa, Liban, Afder, Shebelle, Korahe, Nogob, Dollo, Erer and Jarar zones will receive light to moderate rainfall (1-29 mm) in many places. In addition, Pawe, Bullen, Wenbera, Asossa, Kamashi, Dangila, Chagni, Motta, Sekela, Limmu, Gidayana, Sulula Fincha’a, Sokoru, Gindeberet, Wenchi, Yem special zone, Lemmo, Gibe, Silte, Dalocha, Sankura, Tembaro, Badawacho, Sodo Zuria, Damotsore, Humbo, Hawassa, Bilate, Aleta Wendo, Dilla, Arbegona, Kofale, Dodola, Shashamane, Goba, Bale, Girawa and Mesela will receive heavy rainfall of over 30 mm in 24 hours. On the other hand, due to the intensifying weather events Tsegede, Tselemt, Shire Endesilase, Metema, Debark, Armacho, Achefer, Dembiya, Alefa, Fogera, Bahirdar, Yilmanadensa, Denbecha, Wemberima, Guzman, Dejen, Bakotibe, Jibat, Dendi, Meta Robi, Jeldu, Ambo, Ejere, Werra Jarso, Gerba Guracha, Yaya Gullele, Jidda, Addis Ababa, Bishoftu, Ameya, Waliso, Adamitulu, Munesa, Robe, Merti, Aseko, Anchar, Gololcha, Tena, Dodota, Chole, Boke, Burka, Chiro, Haromaya, Harar, Babile, Cheha and Kebena will experience light to moderate unseasonal rainfall. Therefore, the Ethiopian Meteorological Institute suggests that the community collect the ripe crops.