Monthly Forecast

Our Monthly Forecast Bulletin delivers essential insights into the forecast for the month ahead alongside the past month's weather, detailing rainfall and temperature patterns. Additionally, it includes an update on the seasonal forecast, empowering us to make informed decisions across all sociology-economic sectors, including in agriculture, construction, health, water or disaster risk management. With this information, we can strategically plan and adapt, enhancing resilience and efficiency in the face of our changing climate.

Monthly Forecast

Browse Product Updates

Year
Month
Showing 31 results
1-30 September 2025
1-30 September 2025

በመጪው ሴፕቴምበር በምዕራብ አማራ፣ ቤንሻንጉል-ጉሙዝ፤ ጋምቤላ፤ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮዽያ፤ ኦሮሚያ ምዕራባዊ አጋማሽ ላይ የክረምቱ ዝናብ እስከ ወሩ መጨረሻ ድረስ የሚቀጥል ሲሆን፤ በመጠን ረገድ ደግሞ አብዛኛው ትግራይ፤ የአማራ ምሥራቃዊ አጋማሽ፤ በመካከ…

1-31 August 2025
1-31 August 2025

በመጪው የኦገስት ወር ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች እየተጠናከሩ ሊሄዱ እንደሚችሉ አሃዛዊ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ከሚጠናከሩት ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ጋር ተያይዞ በተለይም በሰሜን ምስራቅ፣ በሰሜን፣ በመካከለኛዉ፣ በደቡብ ምዕራብና በ…

1-31 July 2025
1-31 July 2025

በመጪው የጁላይ ወር ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ክስተቶች እየተጠናከሩ የሚመጡበት ወር ነው፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም አልፎ አልፎ ከሚጠናከሩት የአየር ሁኔታ ክስተቶች ላይ በመነሳትም የጎርፍ ተጋላጭ በሆኑት እና በከተሞች አከባቢዎች ላይ ቅጽበታዊ ጎርፍ ሊያስ…

1-30 June 2025
1-30 June 2025

በመጪው የጁን ወር ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በተለያዩ የሀገሪቱ ሥፍራዎች ላይ አንጻራዊ ጥንካሬ እንደሚኖራቸው አሀዛዊ የትንበያ መረጃዎች ያመላክታሉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም በተለይም በምዕራብ፣ በሰሜን ምዕራብ፣ በመካከለኛዉና በምስራቅ  የሀገሪቱ…

1-31 May 2025
1-31 May 2025

በመጪው ወር ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በአብዛኛዎቹ የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ እንደሚጠናከሩና፤ ከዚህም ጋር ተያይዞ ከባለፉት የበልግ ወራት በመጠንም ሆነ በሥርጭት የተሻለ ዝናብ በብዙ የሀገሪቱ ቦታ…

1-30 April 2025
1-30 April 2025

በአፕሪል ወር ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በአብዛኛዎቹ የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ እንደሚጠናከሩና ከዚህም ጋር ተያይዞ ከቀደሙት ሁለት የበልግ ወራት በመጠንም ሆነ በሥርጭት የተሻለ ዝናብ በብዙ የሀገሪ…