Monthly Forecast
Our Monthly Forecast Bulletin delivers essential insights into the forecast for the month ahead alongside the past month's weather, detailing rainfall and temperature patterns. Additionally, it includes an update on the seasonal forecast, empowering us to make informed decisions across all sociology-economic sectors, including in agriculture, construction, health, water or disaster risk management. With this information, we can strategically plan and adapt, enhancing resilience and efficiency in the face of our changing climate.
Browse Product Updates
በመጪው ወር ለዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በአብዛኛዎቹ የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ እንደሚጠናከሩና፤ ከዚህም ጋር ተያይዞ ከቀደሙት ሁለት የበልግ ወራት በመጠንም ሆነ በሥርጭት የተሻለ ዝናብ በልግ ዋነኛና…
በሚቀጥለው የማርች ወር ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በተለይም በመጀመሪያዎቹ ሁለት ሳምንታት ላይ የተሻለ ገጽታ እንደሚኖራቸዉ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞም በመካከለኛዉ፣ በሰሜን ምስራቅ፣ በምስራቅ፣ በደቡብ ምዕራብ በልግ ዋነኛ…
በመጪው የፌብርዋሪ ወር የበልግ ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ቀስ በቀስ እየተጠናከሩ እንደሚሄዱ እና ለዝናብ መኖር ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥሩ የትንበያ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞ በደቡብ ምዕራብ፣ በደቡብ፣ በሰሜን ምሥራቅ፣ በምሥራቅ፣ በመ…
በሚቀጥለው የጃንዋሪ ወር በብዙ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ የበጋው ደረቅ፣ ፀሐያማና ነፋሻማ የአየር ጠባይ እንደሚኖረው አሃዛዊ የትንበያ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ በሌላ በኩል በመጀመሪያዎቹ ሳምንታት ከሚጠናከሩ ዝናብ ሰጭ የሚቲዎሮሎጂ ክስተቶች ላይ በመነሳት በተለ…
በመጪው የዲሴምበር ወር በአብዛኛዎቹ የሀገሪቱ አከባቢዎች ላይ ከሳይቤሪያ ከፍተኛ የአየር ግፊት ላይ በመነሳት ወደ ሀገራችን የሚነፍሰው ደረቅ እና ቀዝቃዛ አየር ቀጣይነት እንደሚኖረው አሃዛዊ የትንበያ መረጃዎች ያሳያሉ፡፡ ከዚሁ ጋር በተያያዘም የበጋው ደ…
በሚቀጥለው የኖቬምበር ወር ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች እስከ ወሩ አጋማሽ ደረስ ቀጣይነት እንደሚኖራቸዉና ከሚጠናከሩት የአየር ሁኔታ ክስተቶች በመነሳት በተለይም በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የቦረና የምስራቅ ቦረና፣ የምዕራብ ጉጂ እና ጉጂ…