Featured News

Featured
የአየር ትንበያ አገልግሎት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎችን እየሰጠ መሆኑ ዋና ዳይሬክተሩ ገለፁ
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተርና በዓለም ሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ አህጉር ፕሬዝዳንት አቶ ፈጠነ ተሾመ ጥር 03/2016 ዓ.ም ከሚዲያ ጋር በነበራቸው ቆይታ የአየር ትንበያ አገልግሎት ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎችን እየሰጠ መሆኑን ገልፀው ባለፈው የበጋ ወቅት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ መደበኛና ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደተስተዋለባቸውና ይህም ሁኔታ በጋ ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው ለሆኑት በደቡብና ደቡብ ምስራቅ ለሚገኙ አርሶ አደርና አርብቶ አደር ምቹ ሁኔታን የፈጠረ መሆኑ አብራርተዋል።
All News Updates
Filter by News Type
Filter by Service
Filter by Year
Showing 48 results

News
ኢንስቲትዩቱ በቀሪዎቹ የክረምት ወራት መደበኛ የዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች ላይ ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደሚኖር በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ሐምሌ 29 ቀን 2016 ዓ.ም ባዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተርና በአለም የሚቲዎሮሎጂ ድርጅት የአፍሪካ አህጉር ፕሬዝዳንት አቶ ፈጠነ ተሾመ እንደገለፁት ባለፉት ሁለት የክረምት ወራት የክረምት…

News
የአየር ንብረት ለውጥ ዳሳሳ ጥናት ሪፖሪት ዝግጅት በቡልጋሪያ
61ኛው የዓለም በየነ መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ፓናል በቡልጋሪያ ሶፊያ ከተማ 7ኛውን የአየር ንብረት ለውጥ ዳሳሳ ጥናት ሪፖሪት ዝግጅትን አስመልክቶ እ.አ.አ ከጁላይ 27 ጀምሮ እስከ ኦገስት 2 ቀን 2024 ድረስ ተካሄደ፡፡

News
ቅድመ ማስጠንቀቂያዎች ለሁሉም “Early warnings for all (EW4All) ፕሮግራም ላይ ብሔራዊ የባለድርሻ አካላት የምክክር አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት፣ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን እንዲሁም የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም/UNDP/ በጋራ ያዘጋጁት የምክክር አውደ ጥናት ለሁለት ቀን የሚቆይ ሲሆን ቅድመ ማስጠንቀቂያዎች ለሁሉም “Early warning…

News
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የመጀመሪያውን የሚቲዎሮሎጂ ምርምር ፎረም ተካሄደ
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የመጀመሪያውን የሚቲዎሮሎጂ ምርምር ፎረም ዋና መስሪያ ቤትን ጨምሮ ከአስራ አንዱም የሚቲዎሮሎጂ አገልግሎት ማእከላት የተወጣጡ 200 የሚሆኑ ተመራማሪዎች የተሳተፉበት ፎረም ሐምሌ 5 ቀን 2016 ዓ.ም. ተካሂዷል፡፡

News
ቋሚ ኮሚቴው የኢንስቲትዩቱን የስራ እንቅስቃሴን ጎበኘ
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውሃ መስኖና ቆላማ አካባቢ እና አካባቢ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የእንጦጦ ጣቢያ እና አዲስ እያስገነባ ያለውን የቦሌ ህንፃ ግንባታ ጉብኝት አድርገው ስራው ያለበትን ደረጃ ገምግመዋል።