Our Daily Weather Reports

Explore our daily weather reports that look at the previous day's observation, including extreme reported measurements, and the weather forecast for the next day

Our Daily Weather Reports

Browse Updates

Filter by Year
Filter by Month
Showing 644 results
Daily Weather Report 26 April 23
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት እንዲሁም በሰሜን ምዕራብ የሀገራችን የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በጉየጉጂና ምዕራብ ጉጂ፣ ቦረና፣ ምዕራብ አርሲ፣ ጅማ፣ ኢሉባቦር፣ ቡኖ በደሌ፣ ሆሮ ጉዱሩ፣ ቄለም፣ ምስራቅ እና …
Issued on: April 23, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 April 22
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገሪቱ አካባቢዎች የደመና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በጉጂ፣ ቦረና፣ ባሌና ምስራቅ ባሌ፣ ቡኖ በደሌ፣ ኢሉባቦር፣ምዕራብ ሸዋ፣ ምስራቅ ሐረርጌ ፣ ሀድያ፣ ቤንች ሸኮ፣ ሐዋሳ፣ ምዕራብና ምስ…
Issued on: April 22, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 April 21
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገሪቱ አካባቢዎች የደመና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በጉጂ፣ ቦረና፣ ባሌና ምስራቅ ባሌ፣ አርሲ፣ ቡኖ በደሌ፣ ኢሉባቦር፣ ሐረር፣ አሶሳ፣ ሀድያ፣ ቤንች ሸኮ፣ ጋሞ፣ ሐዋሳ፣ ምስራቅ ጎጃም፣…
Issued on: April 21, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 April 20
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት የሀገሪቱ አካባቢዎች የደመና ክምችት ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በጉጂ፣ ቦረና፣ ባሌና ምስራቅ ባሌ፣ አርሲ፣ ቡኖ በደሌ፣ ኢሉባቦር፣ምዕራብ፣ ደቡብ ምዕራብ እና ሰሜን ሸዋ፣ ምዕራብና ምስራቅ ሐረርጌ …
Issued on: April 20, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 April 19
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት እንዲሁም በሰሜን ምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በባሌ ሮቤ፣ አርሲ፣ ጎዴ፣ ጎንደር፣ ሞያሌ፣ ቢላቴ፣ ቦሬ፣ ቴፒ፣ ነጌሌ እና ሚኤሶ ከቀላል እስከ መካከለኛ መ…
Issued on: April 19, 2026 Read More
Daily Weather Report 26 April 18
በትናንትናው ዕለት የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑት እንዲሁም በምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች የደመና ሽፋን ነበራቸው፡፡ ከዚሁም ጋር ተያይዞ በባሌና ምስራቅ ባሌ፣ አርሲ፣ ቡኖ በደሌ፣ ኢሉባቦር፣ሰሜን፣ ምስራቅ፣ ምዕራብ እና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ፣ ምዕራብ …
Issued on: April 18, 2026 Read More